ዜና 20 የዐማራ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ከሕዝብ ጋር ተቀላቀሉ September 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሙሉቀን ተስፋው ከአዲስ አበባ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ቦሌ አየር መንገድ ሕገ ወጥ የእጽ ዝውውር ላይ አንድ ሻለቃ ውስጥ ይሠሩ የነበሩ ሃያ የዐማራ ተወላጅ የፌደራል Read More
ነፃ አስተያየቶች ድርድር አይሠራም! አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ September 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ እሁድ፣ መስከረም ፩ ቀን፣ ፳፻፱ ዓመተ ምህረት የያዝነው የሁለት ሺ ዘጠኝ ዓመተ ምህረት አዲስ ዓመት፤ በኢትዮጵያ ሕዝብ የተጀመረው የየካቲት ሺ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ስድስቱ Read More
ዜና Breaking: በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) የሚገኘውና ለውጭ ሀገራት የስጋ ውጤቶችን በማቅረብ ላይ ያለው ግዙፍ የቄራ ድርጅት በእሳት ወደመ September 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ Breaking: በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) የሚገኘውና ለውጭ ሀገራት የስጋ ውጤቶችን በማቅረብ ላይ ያለው ግዙፍ የቄራ ድርጅት በእሳት ወደመ Read More
ዜና ለራስህና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ! | ተክሉ አባተ (ዶ/ር) September 10, 2016 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ በአገራችን በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ እጅግ አሳዛኝ፣ አሳሳቢ፣ አጓጊም ሆኗል። ፈጣሪ በኋላም ዓለም አቀፍና ብሄራዊ ሕግጋት የሰጧቸውን በፍጹም በነጻነት የመኖር መብታቸው እንዲከበርላቸው የጠየቁ ወገኖቻችን Read More
ዜና በጎንደር፣ በባህርዳር ፤ በደብረ ማርቆስ እና ተጋድሎው እየተስፋፋባቸው ባሉ አካበቢዎች ያሉ ነጋዴዎች ግብር አንከፍል አሉ September 6, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሙሉቀን ተስፋው የመንግስት ባለስልጣናት የተጨማሪ እሴት ታክስ ለገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን በየወሩ የገቢ ግብር ሪፖርት ማቅረብ የሚጠብቅባቸው ቢሆንም እስካሁን ላለፉት ሁለት ወራት የገቢ ግብር Read More
ዜና ሰበር ዜና: በሰሜን ጎንደር ከ450 በላይ ወታደሮች ያለው ሁለት ሻምበል ጦር ከነሙሉ ትጥቁ ህዝባዊ ትግሉን ተቀላቀለ September 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ሰበር ዜና በሰሜን ጎንደር ሁለት ሻምበል ጦር ከነሙሉ ትጥቁ ህዝባዊ ትግሉን ተቀላቀለ። ለኢሳት በደረሰ መረጃ ለጊዜው ቦታው ያልተጠቀሰው የሰራዊቱ ሁለት ሻምበል ጦር ዛሬ Read More
ዜና “የዘርአ ያዕቆብ (ወርቄ) እና የሬኔ ዴካርት ፍልስፍና” (ፈንታሁን ጥሩነህ) September 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያና የአውሮጳ ፍልስፍና አንድነትና ልዩነት (የዘርአ ያዕቆብ እና የሬኔ ዴካርት ፍልስፍና) ከፈንታሁን ጥሩነህ ዘርአ ያዕቆብ ከአክሱም የመነጨ ፈላስፋ ነው። ዴካርት ደግሞ ከፈረንሳይ ሀገር ይመነጫል። Read More
ዜና ባህልና ሕዝብ (ይርጋ መንግሥቱ እስጢፋኖስ) September 1, 2016 by ዘ-ሐበሻ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ከ81 (ሰማንያ አንድ) በላይ የሆኑ የብሔር፣ የብሔረሰብና የማህረሰብ ቅንብር ያላት መሆኑ ግልጽ ነው። በመቶዎች የሚቆጠሩ አባላት ብቻ ከአላቸው ባህላቸውና የዝርያቸው ሐረግ ሊዋጥና Read More
ዜና “የግማደ መስቀል ወደ ኢትዮጵያ መምጣት” ጌታቸው ኃይሌ September 1, 2016 by ዘ-ሐበሻ የግማደ መስቀል ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ጌታቸው ኃይሌ ግጽው፦ የግማደ መስቀል መገኘት በብዙ የታሪክ መዛግብት ተመዝግቧል። ይህ ጽሑፍ እንደሚያሳየው፥ ከእኛ ዘንድ የተገኘው ታሪክ በሁለት ነገር Read More
ዜና የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች 12 አማሮችን በመተማ ገደሉ | ከ30 በላይ ቆስለዋል August 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በመተማ በተፈጠረው ሕዝባዊ ተቃውሞ የትግራይ ነጻ አውጪ ሰራዊት ወደ ሕዝብ ቀጥታ በመተኮስ እስካሁን የተረጋገጠ 12 አማሮችን መግደሉንና የሟቾች ቁጥር ከዚህም በላይ Read More
ቪዲኦ·ኪነ ጥበብ የትግራዩ ዘፋኝ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲዝትና ሲያስፈራራ | Video August 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ሳምንት አውሮፓ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሶስት ቀን በአምስተርዳም ከተማ ተጠራርተው ሲጨፍሩ ነበር። የአምስተርዳሙ ፈንጠዝያ በአጋዚ ወታደር እየተገደሉ ያሉ ወገኖቻችንን ላይ በመሳለቅ ብቻ Read More
ዜና Hiber Radio: ግርማ ብሩ ለሕወሓት ደጋፊዎች በውጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ክሰሱ ያሉበት ምስጢራዊ ድምጽ ወጣ | ሳዲቅ አህመድ በምስራቅ ሐረርጌ 2 መስጊዶች ላይ ስለደረሰው የቦምብ ፍንዳታ ተናገረ August 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 22 ቀን 2008 ፕሮግራም < ... ሕወሓት ትላንትም የሽብር ተግባራትን ሲፈጽም ነበር ዛሬም ተስፋ ሲቆርጡ በያንን እያደረጉ ነው። በምዕራብ ሐረርጌ በመስጊድ Read More
ዜና ሸገር ለምን አታምፅም? August 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከበፍቃዱ ዘኃይሉ (ዞን 9) ዛሬ ረፋዱ ላይ በመስቀል አደባባይ አለፍኩ። በርካታ የፌዴራል ፖሊስ መኪኖች እና መኮንኖች ቆመዋል። ለወትሮው በስፖርተኞች ውር-ውር ይደምቅ የነበረው ገጽታዋ ቆሌው Read More
ዜና በባህርዳር ከቤት ያለመውጣትና የሥራ ማቆም አድማ ተጀመረ August 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የአማራው ክልል ዋና ከተማ በሆነችው ባህር ዳር ከተማ የሥራማቆም እና ከቤት ውስጥ ያለመውጣት አድማ ተጀመረ:: በከተማዋ በአሁኑ ወቅት የሚታየው ፖሊስ ብቻ ሲሆን ሕዝቡ Read More