ሰበር ዜና: በሰሜን ጎንደር ከ450 በላይ ወታደሮች ያለው ሁለት ሻምበል ጦር ከነሙሉ ትጥቁ ህዝባዊ ትግሉን ተቀላቀለ

September 4, 2016


ኢሳት ሰበር ዜና በሰሜን ጎንደር ሁለት ሻምበል ጦር ከነሙሉ ትጥቁ ህዝባዊ ትግሉን ተቀላቀለ። ለኢሳት በደረሰ መረጃ ለጊዜው ቦታው ያልተጠቀሰው የሰራዊቱ ሁለት ሻምበል ጦር ዛሬ የህዝቡን ትግል ለመቀላቀል በመወሰን ስርዓቱን ለመታገል ተዘጋጅቷል። 450 ወታደሮች የሚገኙበት ጦር ለመከላከያ ሰራዊቱም ጥሪ አደርጓል።

Previous Story

“የዘርአ ያዕቆብ (ወርቄ) እና የሬኔ ዴካርት ፍልስፍና” (ፈንታሁን ጥሩነህ)

Next Story

በጎንደር፣ በባህርዳር ፤ በደብረ ማርቆስ እና ተጋድሎው እየተስፋፋባቸው ባሉ አካበቢዎች ያሉ ነጋዴዎች ግብር አንከፍል አሉ

Go toTop