ዜና በእሬቻ በአል በተወሰደው ግፋዊ እርምጃ ላይ የተለያዩ ከተሞች እና ከፊል አዲስ አበባን ጨምሮ የተቃውሞ አሰሙ በወያኔ ንብረቶች ላይ እርምጃ ወሰዱ። October 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሃበሻ)በእሬቻ በአል ላይ በጨካኙ የወያኔ ሰራዊት የተፈጸመው ህዝባዊ ተቃውሞ በጃሞ የተነሳው ተቃውሞ በተለያዩ የኦሮሚያ እና የአዲስ አበባ ክልሎች እየተዛመቱ መምጣቱ ተገልጦአል ። በአዲስ አበባም Read More
ነፃ አስተያየቶች ለዘብተኞችን ማጥቃት፤ አክራሪዎችን ማብዛት -አንዱዓለም ተፈራ October 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ የሃሳብ ልዩነት፤ ያለ ነገር ብቻ ሳይሆን፤ አስፈላጊም ነው። የተለያዩ ሃሳቦች መከሰት፤ አማራጮችን በመድረክ ላይ በማቅረብ፤ ልዩነቶችን እንድንመረምርና፤ በብዙኀኑ ዓይን የተሻለ የተባለውን እንድንመርጥ ዕድል ይፈጥርልናል። Read More
ነፃ አስተያየቶች ጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፍሉኝ አለ | ከገብረመድህን አርአያ October 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮሚዲያ በ26/09/2016 ከግደይ ዘርአፅዮን ጋር ያካሄደውን ቃለ ምልልስ አንብቤዋለሁ። ግደይ ዘርአፅዮንን የማውቀው ገና ትግሉ ሳይጀመር በፊት ነው። ግደይ በጥሩ ቤተሰብ ያደገ ግለሰብ ነው። ትገሉ Read More
ዜና ዩቱብ ኢንተርኔት በሌለባቸው ቦታዎች ቪዲዮዎችን መመልከት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ September 30, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በጎግል ኩባንያ ስር የሚገኘውና በአሁኑ ወቅት ካሉት ማህበራዊ ሚዲያ ኔትወርኮች መካከል ከፌስቡክ ቀጥሎ ከፍተኛውን ቦታ የሚይዘው ዩቱብ ኢንተርኔት በሌለባቸው ቦታዎች ቪዲዮዎችን ለመመልከትና ዳውንሎድ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ሊፈታ ነው September 30, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በ2014 ኦክቶበር ወር ላይ ‹‹መንግስት ይገድላል፣ ያፍናል፣ ይጨቁናል” ብሎ ጽፏል; እንዲሁም በሌሎች ተጨማሪ 2 በተከሰሰባቸው 3 ክሶች የ3 ዓመት እስራት የተፈረደበት ጋዜጠኛ ተመስገን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንድ ሕዝብ አንድ ሀገር ድርጅት ምንድን ነው? አንዱዓለም ተፈራ September 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ውድ ኢትዮጵያዊያን፤ በፈረንጆቹ አቆጣጠር Sep. 18, 2016 አንድ ኢሜል ደረሰኝ። ሁለት መዝገቦችን አባሪ አድርጎ ነበር፤ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ባሸበረቀ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጉዞአችን ወዴት ነው?( ሉሉ ከበደ) September 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ የተቀጣጠለው አብዮታዊ አመጽ ባለቤት እራሱ ህዝቡ ነው። እርግጥ ያኛው ወይም ይህኛው ወገን የቀሰቀሰው ነው የምንለው ሳይሆን እራሱ የትግሬው ነጻ አውጭ ቡድን Read More
ዜና የጅምላ እስርና ግድያ እየፈጸሙ ያሉ የህወሃት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ለፍርድ እንዲቀርቡ ተጠየቀ September 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት (መስከረም 17 ፥ 2009) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ግድያና ጅምላ እስር እየፈጸሙ ያሉ ባለስልጣናት ሆነ የጸጥታ ሃይሎች ለፍርድ እንዲቀርቡ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Read More
ዜና (ኢሳት) በጎንደር እድገት ፈለግ ወይም አሽዋ ሜዳ ከተባለው ቦታ ቁጥራቸው ያልታወቁ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መጥፋታቸው ታወቀ፡፡ September 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/x3wzRpdA88o?list=PLKH8s2pMt15Ij8T8_O6ecDq5MpepFv-No Read More
ዜና Hiber Radio: በኢትዮጵያ ለውጡ ተግባራዊ ሲሆን አገሩን የሚጠብቀው ሰራዊቱ አይበተንም ተባለ ፣በመተማ የሕወሓት አገዛዝ ደህንነቶች ጥቃት ይደርስባቸዋል በሚል በሀሰት ከአካባቢው ያስወጧቸው የትግራይ ተወላጆች እየተመለሱ ነው ፣ኦነግ ጎረቤት ኬኒያ እና የሕወሓት ኢሕአዲግ መንግስት በጣምራ ሊወጉኝ መሆኑን መረጃ ደረሰኝ አለ፣የሕወሃት አገዛዝ የደህነት መ/ቤት ስጋት ላይ በመውደቁ የኦህዴድና የብአዴን አመራሮችን በመሰለል ላይ መጠመዱ ተገለጸ September 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መስከረም 15 ቀን 2009 ፕሮግራም < …በዚህ የኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው። 130 የሚሆኑ የኔዘርላንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከስልጣንዎ ሲባረሩ እውነቱን ይነግሩናል (ከይገርማል) September 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ በወያኔው የዘረኛ አስተዳደር ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን ይዘው በህዝብ እምባና ደም ሲቀልዱ የነበሩ በተለያየ ምክንያት የተባረሩ ሰዎች በህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን በደል ሊያዩ የቻሉት ከስልጣን Read More
ዜና ኢትዮጵያ ሽምግልና ለምኔ?ዶ/ ር ዘላለም እሸቴ September 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ካለችበት ወቅታዊ ችግሮች ለመውጣት ሽምግልናን እንደ መፍትሄ አድርጋ መውሰድ ትችላለች ወይ? እስቲ ይህንን ሀሳብ በተመለከተ ጉዳዩን ከሁሉም አቅጣጫ ረጋ ብለን እንመልከት። ከኢአዴግ አንዳንዶች Read More
ነፃ አስተያየቶች የመተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ) September 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ- ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች Read More
ዜና 23/45….የምድር ሲኦል! September 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ “የአማራ ክልል ልጆች የሚሰቃዩበት ልዩ ቦታ…2345-ሃያሶስትአርባምስት!” ታውቋል። 2345 ቁጥር አይደለም። በዚህ ልዩ የኮድ ስም የሚታወቀው ቦታ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ፓዊ ከተማ መንደር Read More