ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳና ሳዲቅ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ | በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ቁጣ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? – ያዳምጡት April 29, 2016 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? የተቃውሞው መሪዎች ማንነት አለመታወቅ ወይስ ሌላ? ሕዝባዊ ተቃውሞው ተገቢውን ውጤት እንዳያመጣ አድርጎታል? የትግሉ መሪዎችን ፣ የተቃዋሚዎች ሚናና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ከጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ እና በፍቃዱ ሞረዳ ከሕብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ (ሊደመጥ የሚገባው) Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story Hiber Radio: ኢትዮጵያዊቷ በደቡብ ሱዳኑ ስደተኛ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች | ጋምቤላ ውጥረት እንደነገሰ ነው | እና ሌሎችም Next Story አመት በአል ሲቃረብ ብዙ ነገር ይናፍቀኛል| በእውቀቱ ስዩም