Español

The title is "Le Bon Usage".

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊቷ በደቡብ ሱዳኑ ስደተኛ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች | ጋምቤላ ውጥረት እንደነገሰ ነው | እና ሌሎችም

April 25, 2016
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 16 ቀን  2008 ፕሮግራም

<… ሰራዊቱ ከጋምቤላ የተወሰዱትን ህጻናት ለማስለቀቅ ከበባ ፈጽማል የሚሉት ነጭ ውሸት ነው።የኢትዮጵያ ሕዝብን ማታለል አካባቢውን አያውቁም ብሎ ማታለል ነው።ግድአውና አፈናው የተካሄደው ጃካዋ የሚባል ድንበር ላይ ነው እነሱ ሰራዊት ይዘን ሄድን ያሉት ኮክና ጆር ነው በጃካዋና በኮክና ጆር መሐል ከሁለት መቶ እስከ ሶስት መቶ ኪሎ ሜትር ባላይ ርቀት አለ።ማንን ነው የሚአታልሉት…ወያኔ አማራውን፣ኦሮሞውን ራሱ ይገድል የለም በጋምቤላ የሚደረገውን ግድያና ከመሐል አገር በመጡ ወገኖቻችን ላይ ጃካዋ በቀደም ያ አሰቃቂ ግድያ ሲደረግ ግድ የላቸውም። የእነሱና የሪክ ማቸር የምስጢር ግንኙነት ምን አልባት ለታላቃ ትግራይ ግማሱን የጋምቤላ መሬት ወስደው የቀረውን ለሪክ ማቻር ለደቡብ ሱዳን ለመስጠት ያሰበ ይሆናል።ሪክ ማቸርን የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ለማድርግ የሚፈልጉት…> አቶ ጊብሰን ኦባንግ የታህሳስ ሶስት ዲማክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀመንበርና የቀድሞ የጋምቤላ ሕዝብ ነጻ አውጭ ግንባር ም/ሊቀመንበርበጋምቤላ በወቅቱ ያለውን ውጥረትና በደቡብ ሱዳን ስደተኞች  የተወሰደውን ግድያአስመልክቶ   ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ     (ሙሉውን ያዳምጡት)

<…በሱዳን ካርቱም ብቻ የሞት ፍርድን ጨምሮ በአል ሁዳ ብቻ 51 ኢትዮጵአውአን እስረኞች አሉ። የተሌአየ ስቃይ ይደርስባቸዋል ቢአንስ አገራችን ገብተን እንታሰር እንኳ ብለው የኢትዮጵአ ኤምባሲ አልሰማቸውም ጉዳያቸውን ዞር ብሎ አያይም…የደቡብ ሱዳን ዜጎች የሆኑ 42 እስረኞች ከዚህ ኢትዮጵአውያኑ ካሉበት አል ሁዳ እስር ቤት በዲፕሎማሲ ጥረት ተፈተው ሲሄዱ በአገሪቱ ቴሌቪዥን ቀርቧል የእኛ ወገኞች ግን አስተዋሽ አጥተዋል። ምንም የማያውቁ ከአገራቸው ግዛት ከድንበር አቅራቢአ ታፍነው መጥተው ሻሸመኔ(በአካባቢው አጠራር ሐሺስ) ታዘዋውራላችሁ ተብለው ታስረዋል። ብዙዎቹ በሻሸመኔና ጫት በማዘዋወር ጉዳይ ነው አንድ ብቻ የ17 ኣመት እያለ የዛሬ አራት ኣመት ሰው ገደለ ተባለው እሱ ሞት ፍርደኛ ነው…> አቶ መሐሪ ሐጎስ ረዳ ከሱዳን በእስር ላይ ስለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለህብር ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምቱት)

<…ሁበርና ሊፍትን እንደ ሙሉ ስራ መስራት ይቻላል።እሱኑ እየሰራሁ ነው። ሁኔታውን ስትመለከተው ከዚህ በሁዋላ የታክሲ ስራ በዚህ በቬጋስ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ቦታ እየቀነሰ ነው የሚሄደው በአንጻሩ የሊፍትና ሁበር ደግሞ እየጨመረ ይሄዳል ። እየታየ ያለውም እሱ ነው…በአብዛኛው የሀበሻ እረፍት ቀናት የሁበርና ሊፍትም ስራ የቀዘቀዘ ነው ያንን ይዘህ ስራው አያዋጣም ማለት አይቻልም እኔ እንካን አሁን የታክሲ ስራው ቀንሶ ሳይሆን ደህና ነው ከሚባልበትም የተሻለ ነው የምሰራው። መፍራት ሳይሆን መሞከር የተሳለ ነው…> አቶ ፍቅረስላሴ ወልደየስ ከቬጋስ ሁበርና ሊፍትን በሙሉ ጊዜው የሚሰራ ስለሁበርና ሊፍት ስራ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)

በሜደትራኒያን ባሕር ላይ ሰሞኑን  በተከሰተው የሰደተኞች እልቂት በርካታ ኢትዮጵያዊያኖች ሰለመኖራቸ፣  አሳዛኙ ድርጊት ሲፈጸም በሰፍራው የነበርው   ባለቤቱን እና ህጻን ልጁን ያጣው ኢትዮጵያዊ ሰደተኛ  መሪር ትዝታው የተዳሰሰበት  ዘገባ  (ልዩ ጥንቅር)

በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ በአገዛዙ አፈና እርምጃ ተጽዕኖና የትግሉ መሪዎችን በተመለከተ የሚነሱ  ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ከጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር የጀመርነው ውይይት ሁለተኛ ክፍል (ሙሉውን ያዳምጡት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

  • በጋምቤላ ከተማ ውጥረት እንደነገሰ ነው አንዲት ኢትዮጵያዊት በደቡብ ሱዳን ስደተኛ በከተማው በአሰቃቂ ሁኔታ  ግድያ እንደተፈጸመባት ተነገረ
  • በኢትዮጵያ ለተከሰተው ድርቅ እና ረሃብ ለመከላከል በቂ እርዳታ ያልተገኘው በአገዛዙ ግዴለሽነት ለጋሾች በመዘናጋታቸው መሆኑ ተገለጸ
  • በረሃቡ ሳቢያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሕይወት እንዳይቀጥፍ ተሰግቷል
  • በሱዳን የሞት ፍርድን ጨምሮ ከ10 እስከ ሃያ ዓመት የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን እስረኞች ከስቃይ አገራችን ገብተን እንታሰር ቢሉ ኤምባሲው ትኩረት መንፈጉ ተገለጸ
  • በአቶ በቀለ ገርባ ላይ ባልተጠበቁበት ፍርድ ቤት ድንገት ቀርበው የሽብርተኝነት ክስ ቀረበባቸው
  • <<እስር ቤት ሰዎች የሚመርጡት ቦታ ሳይሆን ለኢትዮጵአውአን የተሰተ መጥፎ በረከት ነው..>> አቶ በቀለ ገርባ ከመጀመሪአው እስር እንደወጡ ከሰቱት ሰትተውት የነበረ አስተያየት
  • በቅሊንጦ በእስር ላይ የሚገኙት  የሕጋዊው መኢአድ የደቡብ ጎንደር ድርጅት ጉዳይ ሀላፊ በደረሰባቸው ስቃይ ሕይወታቸው አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ
  • ኬኒያ በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ግዛቴ ገብተዋል ያለቻቸውን ኢትዮጵያውያን ሰሞኑን አስራ በርካቶቹን ለአገዛዙ አሳልፋ ለመስተት ተዘጋጅታለች ተባለ

Previous Story

በርካታ‬ መምህራን የስራ መልቀቂያ አቀረቡ ተባለ | የፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ አጫጭር ዜናዎች

Next Story

ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳና ሳዲቅ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ | በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ቁጣ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? – ያዳምጡት

Zehabesha | Ethiopian Latest News, Top Analysis & Best Articles <h1 style="text-align:center">tHE HABESHA Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win</h1><title> <title><h2 style="text-align:left">Get the Best Scholarly Articles and Analysis on ZeHabesha</h2><title> <title><h3 style="text-align:right">Zehabesha Ethiopian News</h3><title> <title><h4 style="text-align:justify">Ethiopian Lates News</h4><title> <meta name="keywords" content="Ethiopian News, Ethiopia News, Ethiopian News Today, Top Stories, The Habesha, Latest News, Ethiopia, Breaking News, zehabesha, zehabesha Amharic News, The Habesha News, Headlines, borkena. bbc amharic, repoter, mereja, Ethiopian News provider"> <!-- Google Tag Manager --> <script>(function(w,d,s,l,i){w[l]=w[l]||[];w[l].push({'gtm.start': new Date().getTime(),event:'gtm.js'});var f=d.getElementsByTagName(s)[0], j=d.createElement(s),dl=l!='dataLayer'?'&l='+l:'';j.async=true;j.src= 'https://www.googletagmanager.com/gtm.js?id='+i+dl;f.parentNode.insertBefore(j,f); })(window,document,'script','dataLayer','GTM-5WDL6STX');</script> <!-- End Google Tag Manager --> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=G-W9E3TWE2TL"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'G-W9E3TWE2TL'); </script> <meta name="msvalidate.01" content="4781C31A916C7AB883D8AF1F4F3BFC49" /> <link rel="icon" href="/path/to/favicon.ico"> <link rel="icon" type="image/png" href="/thehabesha.com/favicon-96x96.png" sizes="96x96" /> <link rel="icon" type="image/svg+xml" href="/thehabesha.com/favicon.svg" /> <link rel="shortcut icon" href="/thehabesha.com/favicon.ico" /> <link rel="apple-touch-icon" sizes="180x180" href="/thehabesha.com/apple-touch-icon.png" /> <link rel="manifest" href="/thehabesha.com/site.webmanifest" /> <meta name="seobility" content="48b995a16caf3ab9d546a000c18b65d3"> <main> <!-- Main content of your page goes here --> </main> <script type="text/javascript" src="//cdn.rlets.com/capture_configs/d2b/aac/e54/1fc4f7ea32cf1e1d818a0f2.js" async="async"></script> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=TAG_ID"></script> <script src="https://www.googleoptimize.com/optimize.js?id=OPT-M8Z33GL"></script> <meta name="google-site-verification" content="Lf_65x5pXGn-W1TA8CsfJi-53aAyIKdfVyM_QkwpvgY" /> <head> <title>Ethiopian Latest News: Top Analysis and the best Articles<title> <script defer data-domain="thehabesha.com/mEUHSv" src="https://api.publytics.net/js/script.manual.min.js"></script> <script> window.publytics = window.publytics || function() { (window.publytics.q = window.publytics.q || []).push(arguments) }; publytics('pageview'); </script> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=UA-215686007-9"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'UA-215686007-9'); </script> <script async src="https://pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js?client=ca-pub-9091845805741569" crossorigin="anonymous"></script> <script async custom-element="amp-ad" src="https://cdn.ampproject.org/v0/amp-ad-0.1.js"></script> <title>Zehabesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win