“መንግሥቱ ኃ/ማርያም የአገራቸው ናፍቆትና ፍቅር አሁንም በልባቸው የነደደ ነው፤ አለ።” – ገነት አየለ March 25, 2016 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃ/ማርያም የስደት ሕይወት ይናገራሉ። ጋዜጠኛ ገነት አየለ “የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ትዝታዎች” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story “የመንግሥቱ ኃ/ማርያም የትምህርትና ዕውቀት ውስንነት እንዳለ ሆኖ፤ የተፈጥሮ ብሩህ አዕምሮውን ግን ለመካድ አይቻልም።” – ፕ/ር ገብሩ ታረቀ Next Story የሽብርተኛ ትርጉም – መስፍን ወልደ ማርያም