ነፃ አስተያየቶች ጅብ የሚጮኸው መብላት ሲፈልግ ነው። – ከተማ ዋቅጅራ December 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ የጅብ ባህሪውን በግልጽ ማውጣት ጀምሯል።መብላት ሲፈልግ ይጮሃል ያጯጯሁ ሁኔታ በየግዜው የተለያዩ ናቸው። ከዚህ ቀደም የወያኔ ጩኸቶችን በትንሹ ጠቋሚ የምላቸውን ሃሳቦች በማንሳት ለመግለጽ ሞክሬአለው Read More
ዜና New York, this is your last chance December 3, 2015 by ዘ-ሐበሻ Quo natum nemore putant in, his te case habemus. Nulla detraxit explicari in vim. Id eam magna omnesque. Per cu dicat urbanitas, sit postulant Read More
ነፃ አስተያየቶች የመምህር ግርማ ወንድሙ አዲሱ የግድያ ወንጀል መጠርጠር ክስ ከየት መጣ? | የጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ትንታኔ በድምጽ December 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ በመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸው የሚታወቁት መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ ከዚህ ቀደም የስምንት መቶ ሺህ ብር አጭበርብረዋል በሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበረ ሲሆን ፖሊስ ክሱን በበቂ ሁኔታ Read More
ዜና Hiber Radio: የሱዳን ዲፕሎማት አወዛጋቢው መሬት ቀድሞም የኢትዮጵያ ሳይሆን እኛ የሰጠናችሁ ነው ሲሉ ተናገሩ | የአማራ ክልል ባለስልጣናት ታጣቂዎችን እያደራጁ አስወጉን ሲሉ አወገዙ | የአባይ ወንዝን በተናጠል መገንባት እና መጠቀም ጦር ሊያማዝዝ ይችላል ተባለ | የጋሞ ብሄርን የሚያንቋሽሽ መጽሐፍ መውጣቱን ከተቃወሙ ውስጥ ዋና ዋና አስተባባሪ የተባሉት 69 ሰዎች በግንቦት ሰባት ስም ተወንጅለው መታሰራቸው ተገለጸ November 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ህዳር 19 ቀን 2008 ፕሮግራም <…በረሃቡ ሳቢያ ለተጎዳው ወገን ቅድሚያ መድረስ አለብን ገና ለገና መንግስት ገንዘብ ይበላል ተብሎ ሰው ለቤተሰቡ ሳይልክ አይቀርም ።ለነዚህ ወገኖቻችንም በአፋጣኝ መድረስ አለብን።ለተራበ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቅማንት ጉዳይ | ለዚህ ጊዜ ያልሆነ ኢትዮጲያዊነት ኢትዮጲያዊነት አይደለም November 29, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከወንድማገኘሁ አዲስ ወያኔ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለሀገራችንና ለህዝቧ ከቀመመው መርዝ የቀረውንና የከፋውን በፍጥነትና በትጋት እየረጨ ይገኛል። ከዚህ በከፋ ሁኔታ አደጋ የተጋረጠበት አገር ያለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመጠምጠም መማር ይቅደም | መስፍን ወልደ ማርያም [ፕሮፌሰር] November 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ ኅዳር 2008 በፌስቡክ የምንሰባሰበው ለመወያየት፣ አንዱ ከሌላው እንዲማር፣ መረጃዎችን በነጻነት እንድንለዋወጥ፣ ይህንን ሁሉ በማድረግ ራሳችንን ለማሻሻል፣ የእኛ መሻሻል እየተራባና እየተባዛ የአገርና የሕዝብ መሻሻል እንዲሆን፣ Read More
ዜና በምዕራብ ጎጃም መራዊ ላይ የታሰሩት ወጣቶች ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመባቸው November 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ • ሁለቱ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ናቸው (ነገረ ኢትዮጵያ) ህዳር 4/2008 ዓ.ም በምዕራብ ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ የታሰሩት 8 ወጣቶች ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ምንጮች ለነገረ Read More
ዜና Hiber Radio: በሊቢያ በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እጁ ያለበት ያሸባሪዎች መሪ አሜሪካ በወሰደችው ጥቃት ሳይገደል እንዳልቀረ ተገለጸ | የሎስ አንጀለስ ፖሊስ አንድ የቀድሞ የኢትዮጵያን መኮንን አፋልጉኝ አለ | ዶ/ር ኑሩ ደደፎ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር ይናገራሉ | የአርበኞች ግንቦት 7 በሳን ሆሴ የተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ ለነጻነት ትግሉ የኢትዮጵያውያን ምላሽ | የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ወታደራዊ ውጥረት አይሏል፣ኢትዮጵያ የድንበር ኬላዎቿን ዘጋች… ሌሎችም ዜናዎች አሉ November 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ህዳር 12 ቀን 2008 ፕሮግራም <…ወያኔ በጉልበት ያለፈው ዓመት ተግባራዊ ለማድረግ የሞከረውንና ያልተሳካለትን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ዛሬ በህግ ስም የኦሮሚያ ከተሞች አስተዳደር ሕግ በሚል የኦሮሚያ ም/ቤት Read More
ዜና “በአማራ ብሄር ተወላጅ ወገኖቻችን በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል እየደረሰባቸው ያለው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ኣጥብቄ እኮንናለው” አምዶም ገብረሥላሴ November 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ ይህ ዜጎች ባገራቸው ይህ የመሰለ ጭፍጨፋ መካሄዱ እጅጉን የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ሰብኣዊነት የጎደለው ተግባር ነው። መንግስት ለዚህ ኣስደንጋጭና ዘግናኝ ተግባር ሃላፍነት በመውሰድ ወንጀሉ በኣስቸኳይ እንዲያስቆመውና Read More
ዜና Hiber Radio ፡በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ከተፈጥሮ ችግር ባሻገር የመልካም አስተዳደር እጦት ውጤት ጭምር መሆኑን ምሁራኖች ገለጹ፣ የኢትዮጵያው አገዛዝ ስኳር ለውጭ ገበያ ላቀርብ ነው ማለቱ አነጋጋሪ ሆነ፣ የግብጽ የጸጥታ ሀይሎች የበርካታ ስደተኞችን አስከሬን ከበረሃ ውስጥ ወድቆ ማግኘታቸውን ገለጹ ፣ በረዳት አብራሪ ኃይለመድህን አበራ ላይ በኢትዮጵያ የተከፈተበት ክስ እንዲቋረጥ ወንድሙ ጠየቀ ፣ በአገር ቤት ዜጎች በርሃብ የሚሞቱ ወገኖቻቸውን ለመርዳት በግላቸው ቤዛ እንሁን ሲሉ ኮሚቴ አቋቁመው እንቅስቃሴ ጀመሩ ፣ለርሀቡ ትኩረት አልተሰጠም በመቀሌ ለብአዴን 35ኛ ዓመት ታላቅ የሙዚቃ ድግስ ተደረገ ፣ የታክሲና ሊሞ አሽከርካሪዎች ሁበርን ጨምሮ ለሌላ ኩባንያ እንዳያሽከረክሩ የሚከለክል ሕግ የለም ፣የታክሲ ኩባንያዎች ሊዝ ለመስጠት ለመስተት የሚያስችላቸው የሕግ ረቂቅ ላይ ውይይት ሊደረግ ነው እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጋር እና ሌሎችም አሉን November 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ህዳር 5 ቀን 2008 ፕሮግራም ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የወቅቱን ረሃብና የስርዓቱን ሁኔታ በማስመልከት ካደረግንላቸው ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት) ጋዜጠኛ Read More
ዜና Everything about Bitcoin explained in this article. November 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ Quo natum nemore putant in, his te case habemus. Nulla detraxit explicari in vim. Id eam magna omnesque. Per cu dicat urbanitas, sit postulant Read More
ዜና መምህር ግርማ ወንድሙ በ50 ሺህ ብር ዋስ ፍርድ ቤት ከእስር እንዲለቀቁ ወሰነ November 10, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው አጥማቂና መምህር ግርማ ወንድሙ ከታሰሩበት የማጭበርበር ክስ በ50 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ መወሰኑን ከአዲስ አበባ ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች ሲያመለከቱ ቤተክህነት ባቀረበችባቸው ተጨማሪ Read More
ዜና Hiber Radio: አርበኞች ግንቦት ሰባት በፊኒክስ ያደረገው ሕዝባዊ ስብሰባ እና የሕዝቡ ምላሽ (ልዩ ጥንቅር) * “የኦህዴድ አመራር ሆነው ኦሮምኛ የማይናገሩ አሉ – ኤርሚያስ ለገሰ * * በደቡብ ክልል በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ ለአባይ ቦንድ አንከፍልም ሲሉ ተቃውሞ ካሰሙ መምህራን መካከል አስራ አምስቱ ታሰሩ… ሌሎችም November 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 28 ቀን 2008 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ የሰሞኑን የአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ንግግር ከእውነታው ጋር አገናዝቦ ተመልክቶታል (ሙሉውን ቃለ መጠይቅ አዳምጡት) መምህር Read More
ጤና Health: ስንፈተ-ወሲብ መንስኤዎቹን እንዴት መለየት ይቻላል? November 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ ስንፈተ-ወሲብ ማለት የወንዱ ብልት ግንኙነት ለማድረግ በሚያስችል ሁኔታ መዘጋጀት (መቆም) አለመቻል ሲሆን ግንኙነት ከተጀመረ በኃላም ቶሎ ጥንካሬውን በማጣት ከግንኙነት በፊት ወደነበረው ሁኔታ መመለስ ማለት Read More