ዜና የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት (ክፍል 8) – በአየር ኃይል በህወሓታዊያን ብቻ የተያዙ ከፍተኛ የአዛዥነት ቦታዎች September 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት ክፍል 8 በአየር ኃይልና በሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ውስጥ ያሉት በህወሓታዊያን ብቻ የተያዙ ከፍተኛ የአዛዥነት ቦታዎች =================================================== • Read More
ዜና ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥እንኳን ለ፲፬፻፴፮(1436)ኛው የኢድ አል-አድሃ በዓል አደረሳችሁ! September 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ረቡዕ መስከረም ፲፪ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ለአላህ (ፈጣሪ) ቃል መገዛት የሕይዎት መስዋዕትነትን እስከመክፈል ድረስ ተገቢ መሆኑን ለሚያስገነዝበው ታላቁ Read More
ዜና ኢሕአዴግ በአዲስ አበባ አስተዳደር ሹም ሽር እያካሄደ ነው September 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ሪፖርተር) የአዲስ አበባ ኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት አብዛኛዎቹን የክፍላተ ከተሞችና የወረዳ አመራሮች በማንሳት፣ በአዳዲስ አመራሮች እየተካ መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለተኛውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ Read More
ዜና ከዳባት አጅሬ ጠገዴ ሊሰራ ታቅዶ የነበረው መንገድ በአገዛዙ ከፍተኛ ባለስልጣናት ውሳኔ መታጠፉ ተገለፀ September 22, 2015 by ዘ-ሐበሻ (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) የህወሓት አገዛዝ ከዚህ ቀደም መንገዱ የሚገነባበትን አካባቢ ህዝብ ማለትም ከዳባት እስከ ጠገዴ ለሚገኘው ነዋሪ መንገድ ሊገነባለት ዕቅዱ እና በጀቱ አልቆ Read More
ጤና Health: በኢስላም ማህፀንን ማከራየትና መከራየት እንዴት ይታያል? – ዳኢ መንሱር ሁሴን ይነግሩናል September 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዳኢ መንሱር ሁሴን ስለ ማህፀን ማከራየት ከኢስላም አስተምህሮ አንፃር እንደሚከተለው አብራርተውልናል፡፡ ምስጋና ለአሏህ (ሱ.ወ) የተገባ ነው፡፡ ሶላትና ሰላም በአሏህ መልዕክተኛ በሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ይስፈን፡፡ Read More
ዜና ዜጐችን ከቀያቸው ማፈናቀል የልማታዊነት መገለጫ አይሆንም !! September 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት ደምመላሽ ( ኖርዎይ ) የህወሃት/ኢህአዴግ/ መራሹ መንግስት ዜጐችን ከቀያቸው እያፈናቀለ ልማታዊ መንግስት ነኝ እያለ ነጋ ጠባ ይደሰኩርልናል አንድ መንግስት እንደ መንግስት መናገር የሚችለው Read More
ዜና ዛሬ መስከረም 3/2008 እስከንድር ነጋ ከታሰረ 4 ዓመት ሞላው September 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው ጋዜጠኛ እስከድር ነጋ ዛሬ ከታሰረ 4 ዓመት ሞላው:: እስክንድር በ2004 ዓ.ም መስከረም 3 የታሰረ ሲሆን 4 ዓመቱን በጥንካሬ ደፍኗል:: ጋዜጠኛ እስከንድር በሕወሓት Read More
ዜና ሞላ አስገዶም ከኤርትራ የከዱት ከሰባቱ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ብቻቸውን በስምንት ላንድ ክሩዘር ከወታደሮች ጋር መሆኑ ተገለጸ፣ አገዛዙ አስቀድሞ ግንኙነት እንደነበረው መግለጹ ለሞራሉ የፈጠረው መሆኑም ተጠቆመ፣ የህወሓት ባለስልጣናት ሲያደርጉት የቆዩትን የስልጣን ሽኩቻ ተከትሎ በደህነቱ መ/ቤት አንዱ የአንዱን ደጋፊ ወደ ማጥቃት መሸጋገራቸው፣ በአገር ቤት የበዓል ገበያው ማሻቀብና የነገሰው ውጥረት መላ ካልተበጀለት አገሪቱን ወደ አደገኛ ሁኔታ ሊከት ይችላል መባሉ፣ የመንግስታቱ ድርጅት ወደ ኢትዮጵያ ለሚሄዱ የውጭ አገር ሰዎች ያወጣው ማስጠንቀቂያ፣ ቃለ መጠይቅ ከቴዲ አፍሮ የፌስ ቡክ ኮንሰርት አዘጋጆች አንዱ እና ከጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ በአገር ቤት ስላለው ሁኔታ እና ሌሎችም September 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መስከረም 2 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ ከአገር ቤት የበዓሉን አከባበርን የብዙሃኑን ሕይወት በተመለከተ ከህብር ሬዲዮ Read More
ዜና የሕወሓት መንግስት የአውሮፕላን አብራሪውን ኃይለመድህን አበራን መኪና ለጨረታ አቀረበ September 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ሪፖርተር) በጥር 2006 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ወደ ሮም ጣሊያን ሲበር የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 767 አውሮፕላን ጠልፎ ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ያሳረፈው ረዳት አብራሪ ኃይለ Read More
ኪነ ጥበብ የቴዲ አፍሮ ምኞቶች September 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ ኃይለማርያም ዘረኝነትና ጥላቻ በመንግሥት ደረጃ በሚሰበክበት አገር፣ ድንቁርና እጅግ በተጫናቸው የወያኔ ቱባ ባለሥልጣናት ሕዝብ በሚዘለፍበት፣ ታሪክ ተጣሞ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪን የሕብረተሰብ ክፍል በሌላው Read More
ነፃ አስተያየቶች ባለራዕዩ መሪያቸው ሲታወሱ! – ገ/ጻዲቅ አበራ September 10, 2015 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ይህቺን ዓለም ከተሰናበቱ ሦስት ዓመታት የተቆጠሩ ቢሆንም፣ ሀገሪቱን በሙት መንፈስ የሚያምሱት ገዢዎችና ተከታዮቻቸው ደጋግመው እያነሷቸው ይገኛሉ። ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ የተረፈ Read More
ነፃ አስተያየቶች ችግሩ ወያኔን በማስወገድ ብቻ የሚፈታ አይደለም ! – ካለፈው የቀጠለ September 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር መስከረም 8፣ 2015 መግቢያ „ የተፈጠርነው እንደ እንስሳ ለመኖር ሳይሆን ፣ የትክክለኛውን ዕውቀትና የታታሪነትን መንገድ ለማግኘትና ለመቀዳጀት ነው ።“ ዳንቴ ዳንቴ Read More
ዜና የሕወሓት አስተዳደር የመከላከያ ሰራዊት ለአባይ ግድብ መስሪያ ገንዘብ አናዋጣም አሉ September 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ የወያኔ ኢህአዴግ ስርአት መከላከያ ሰራዊት ለአባይ ግድብ መስሪያ ገንዘብ እንዲያዋጡ ለቀረበላቸው ጥሪ እንዳልተቀበሉት የትህዴን ድምጽ ምንጮች ከመከላከያ ውስጥ ገለፁ:: በምንጮቹ መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ መከላከያ Read More
ዜና የሕወሓት መንግስት የታጠቁ ኃይሎቹን እና ካድሬዎቹን በማሰማራት በአርማጭሆ ሕዝብ ላይ ሰቆቃ እየፈጸመበት እንደሚገኝ ተዘገበ September 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ የአርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ እንደዘገበው የህወሓት አገዛዝ የታጠቁ ኃይሎቹን፣ ደህንነቶቹንና ካድሬዎቹን በማሰማራት በላይ አርማጭሆ ህዝብ ላይ እንደዘመተበትና ሰቆቃ እየፈፀመበት እንደሚገኝ ታወቀ፡፡ የህወሓት አገዛዝ በታጠቁ Read More