ዜና (የደቡብ አፍሪካና የየመን ጉዳይ) “ከራሳችን ውጪ ለችግራችን ደራሽ መንግስት የለንም!” የሰማያዊ ፓርቲ ወቅታዊ መግለጫ April 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያውያን የውርደት ዘመን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ሰሞኑን ከተከሰተው እጅግ አስከፊ ሁኔታ ላይ አድርሶናል፡፡ የመን ውስጥ በተከሰተው ጦርነት ተጎጂ የሆኑትን የውጭ ዜጎች መንግስታቶቻቸው ቀድመው Read More
ዜና የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ አመራር ምክር ቤት የተሳካ ጉባኤ አካሄደ April 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ የሽንጎው ከፍተኛ አመራር አካል የሆነው ምክር ቤት ባካሄደው የሁለት ቀን ስብሰባ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበትን ሁኔታ በሰፊው መርምሮ ለቀጣዩም ትግል ምን መደረግ እንዳለበት መመሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች መማር እንችላለን ወይ? -አንዱዓለም ተፈራ April 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ረቡዕ፤ ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት ( 04/15/2015 ) ከ፲ ፱ ፻ ፷ ፮ ዓመተ ምህረቱ የየካቲት ሕዝባዊ Read More
ዜና በአማራ ክልል ሊመደብ የነበረው የኮማንዶ ጦር እቅድ ተሰረዘ * አለመተማመኑ በርትቷል April 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የመጭው ምርጫ ጋር በተያያዘ ስጋቱ እያየለበት የመጣው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ አምባገነን ቡድን በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር እና በጎጃም ክፍለሃገራት ሊመድበው Read More
ዜና በርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላት እና የአየር ሃይል የበረራ አስተማሪዎች ታሰሩ April 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰሞኑን ከፍተኛ የደህንነት ሃላፊዎች ያስተላለፉትን ድንገተኛ ትእዛዝ ተከትሎ በፌደራል ፖሊስ አባላት የእጅ ስልኮችና የኢሜል አካውንቶች Read More
ዜና በኢትዮጵያ የንግድ ሚዛን ጉድለቱ እየጨመረ ነው April 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መንግስት ባለፉት አምስት አመታት ተግባራዊ ባደረገው የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሰረት ምርቶችን ውደ ውጭ በመላክ በያመቱ ከ2 ቢሊዮን Read More
ዜና በትግራይ አብይ ዓዲ የአረና አባላት ናችሁ በሚል እየታሰሩ መሆኑ ተሰማ April 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ በዓብይ ዓዲ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዲ ግዲ በተባለው አካባቢ የሚኖሩ ወገኖቻችን የአረና አባላት በመሆናቸው ብቻ እየታሰሩ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል ሲል ደህሚት ዘገበ:: ምንጮቹን ጠቅሶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኹራፋተ አምሳሉ ፡- መረጃና ማስረጃ አልባው እንቶፈንቶİ – ዲ/ን ዶክተር መሐሪ ወሰን /ከጅማ/ April 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዶክተር ደረጄ ዓለማየሁ ይባላሉ፡፡መጋቢት 1992 ዓ.ም. ‹‹ በአጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ፡- መኢሶን በኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል ውስጥ›› በሚል ርእስ በአቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ተዘጋጅቶ በታተመው መጽሐፍ Read More
ዜና Hiber Radio: ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አሜሪካ ለአንባገነኑ ስርዓት ድጋፍ እየሰጠች መሆኗ እንዳስገረማቸው ገለጹ * በርሃብ ሳቢያ ከሰንኣ እስር ቤት ሊያመልጡ የሞከሩ ሁለት ኢትዮጵያውያን ሞቱ የቆሰሉም አሉ * ሁለት ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዘረኝነት ጥቃት ደረሰባቸው * የአውዳመት ገበያ ትንታኔ እና ሌሎችም…. April 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4 ቀን 2007 ፕሮግራም ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ < ...የመን ላለነው ኢትዮጵያውያን መፍትሄው በጋራ ሆኖ ዓለም አቀፉ Read More
ዜና የትንሣኤ ዋዜማ ቀጥታ መርሃግብር ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ (Live Stream) April 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ የትንሣኤ ዋዜማ ቀጥታ ዘገባ ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ (Live) Read More
ዜና በወልቃይት ወረዳ የፌደራል ፖሊሶች ባደረሱት ድብደባ የአንድ ሰው ሕይወት ጠፋ * * ከሁመራ እስከ ትክል ድንጋይ ወታደሮች ሴት እህቶቻችን ላይ ወሲባዊ ጥቃት ይፈጽማሉ April 10, 2015 by ዘ-ሐበሻ በትግራይ ምእራባዊ ዞን ወልቃይት ወረዳ ማይ ገባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የፌደራል ፖሊስ በአካባቢው የሚገኙትን እለታዊ ስራቸውን በሚያከናውኑ ንፁኃን ሰዎች ላይ የተቃዋሚ ድርጅት ተላላኪዎች ናችሁ Read More
ዜና በዞን ዘጠኝ ተከሣሾች ላይ ዶሴ የአቃቤ ሕግ ምስክር ተሰማ – VOA April 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነሶሊያና ሺመልስ የክስ መዝገብ በተከሰሱት ጋዜጠኛችና የኢንተርኔት አምደኞች ላይ አቃቤ ሕግ ከቆጠራቸው ምስክሮች ዛሬ ተሰሙ፡፡ ከመካከላቸው አንዳንዶቹ ተከሳሾቹ የአቶ ሌንጮ ለታን የፖለቲካ ድርጅት ማኒፌስቶ Read More
ዜና ባንኮች የተከፈለ ካፒታላቸው ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ሊሆን ነው April 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ለመግባት የሚያስፈልገው የመነሻ ካፒታል መጠን እንደገና ስለሚከለስ ባንኮችም ለዚህ እንዲዘጋጁ ተነገራቸው፡፡ ምንጮች እንደገለጹት፣ የባንኮች መመሥረቻ ካፒታል መጠን አሁን ካለበት 500 Read More
ዜና ገዢው ፓርቲ የጦርነት ያክል ዘምቶብናል ሲሉ የኦፌኮ ሊቀመንበር ተናገሩ April 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና :-የመድረክ አባል የሆነው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊ/መንበር አቶ በቀለ እንደተናገሩት በመጪው ምርጫ ለመሳተፍ ድርጅታቸው በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች እጩዎችን ቢያሰማራም፣ እጩዎቹ እየታሰሩና እየተደበደቡ Read More