ዜና “ጦር ሠራዊቱ ሕዝባዊ እምቢተኛነት ሲያይል የወያኔን መቃብር ይቆፍራል” – አርበኞች ግንቦት 7 March 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ የአርበኞች ግንቦት 7 ወቅታዊ መጽሐፍ ጉዞአችን ወደ ነፃነት ነው!! መዳረሻችንም የነፃነት አደባባይ ብቻ ነው!! አለማችን አንባገነን ስታስተናግድ ወያኔ የመጀመሪያው አይደለም። ዘረኛንም እንዲሁ …….. እኛም Read More
ነፃ አስተያየቶች ያልመከተ ተፈነከተ፤ ያልተደራጀ ተፈጀ። – ጌታቸው ኃይሌ March 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንዱን የዘመናችንን ትልቁን ብሔራዊ ችግር ለመፍታት ያስችል የመሰለኝን ሐሳብ ከጥቂት ቀናት በፊት “በኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጣ የአማራ የተራድኦና የዕርቅ ድርጅት ያስፈልጋል” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዲያቆን ዳንኤል ስሜታዊ ትንታኔና መሬት ላይ ያለው እዉነታ ! የመጨረሻ ክፍል – አብዱላህ March 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዲ/ዳንኤል አክራሪ ያሉዋቸው ሰለፊስቶች የሃገራችንን ነባር እስልምና ተከታዮች ቅዱሳን የማይቀበሉ ፅንፈኞች ናቸው ሲሉ አውግዘዋቸዋል። እዚህ ላይ የተቆረቆሩላቸው ለማስመሰል የሞከሩትን የቀድሞዎቹን ሙስሊሞች በዚሁ ንግግራቸው ከታሪካዊ Read More
ዜና ኢትዮጵያ የአባይ ግድብ ግንባታን በየደረጃው የሚቆጣጠረውን ስምምነት ፈረመች March 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ በጋራ የፈረሙት አዲሱ ስምምነት ኢትዮጵያ በግድቡ ላይ በሙሉ ነጻነት የምትሰራውን ስራ እንደሚገድብ ከአረብኛ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመው ሰነድ አመልክቷል። ሰነዱ Read More
ዜና የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዝባዊ ሰልፍ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ አደረገ March 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዝባዊ ሰልፍ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ አደረገ ሰልፉ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም ይደረጋል የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅስቀሳ Read More
ዜና ጎንደር ዝምታውን ሰብሯል – የመከላከያ ሰራዊት አባላት በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዘዋል March 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት ፲፬(አስራ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር አካባቢ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ የአገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ካለፈው Read More
ነፃ አስተያየቶች ኑሮ በአዲስ አበባ (ነፃነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ) March 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ ትናንት ሲያቀብጠኝ ከአንድ ጓደኛየ ሞባይል እነዚያ አይሲስ የሚባሉ ጉግማንጉጎች እነዚያን 21 ክርስቲያን የግብፅ ዜጎች በሊቢያ አንድ የባሕር ዳርቻ ላይ አንገታቸውን ሲቀሉ የሚያሣይ ቪዲዮ አየሁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምረጫ ክርክር 2፡ “የፌዴራል ስርዓተ በኢትዮጵያ”-የግል ዕይታ – ግርማ ሠይፉ ማሩ March 22, 2015 by ዘ-ሐበሻ [email protected]; www.girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪዎች፤ ካሳ ተክለብርሃን እና አባዱላ ገመዳ ኢህአዴግ በኃይሉ ሸመክት እና ደረጀ Read More
ዜና በጋሞ ጎፋ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የሰማያዊ አባላት ታሰሩ March 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ በጋሞ ጎፋ ዞን ኮንሶ ወረዳ በምርጫ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ ስምንት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መታሰራቸውን የዞኑ የፓርቲው አስተባባሪ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አባላቱ ከመጋቢት 9/2007 ዓ.ም Read More
ዜና “የህዝብ ወኪሎችን በነጻ ከማሰናበት ያነሰ ብይን አንቀበልም!” – ድምፃችን ይሰማ March 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ ታላቅ የትዊተር ዘመቻ – መጋቢት 21/2007 ቅዳሜ መጋቢት 12/2007 ካሁን ቀደም ስኬታማ መሆን የቻለ እና ለሁለት ሰዓታት የቆየ የትዊተር ዘመቻ ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ በወቅቱ የተጠቀምነው Read More
ዜና 9 ፓርቲዎች በ15 ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ March 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ 9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዝባዊ ሰልፍ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ አደረገ • ሰልፉ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም ይደረጋል የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን የሆነው ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ እንደዘገበው Read More
ዜና በጎንደር ከተማ አንድ የሚሊሺያ አዛዥ ተገደለ በርካታ ሰዎችም ታሰሩ March 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የጎንደር ከተማ የሚሊያሻዎች ሃላፊ ኮማንደር መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓም ቀበሌ 15 ወይም ፋሲለደስ ትምህርት ቤት አካባቢ ከምሽቱ Read More
ዜና ኦቦ ሌንጮና ያልተወራረደው ሂሳብ March 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ By Dawit Solomon የኦነግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት ሌንጮ ለታ የስደት ህይወታቸውን ቋጭተው አገር ቤት ስለመግባታቸው እያደመጥን ነው፡፡በዚህ መቼም ደስ የማይሰኝ የአገሬ ልጅ ይኖራል ብዬ Read More
ዜና የዞን 9 ጦማሪያኑ እና ጋዜጠኞቹ በድጋሚ ተቀጠሩ March 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው በእነ ሶሊያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙት የዞን 9 ጦማሪያና ጋዜጠኞች በፌዴራል ከፍተኛ Read More