ዜና በኢትዮጵያ አገራዊ ጉዳይ ላይ የሚያተኩር <<ምስጦቹ!>> አዲስ መጽሐፍ ካይሮ ላይ ይመረቃል December 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ በግብጽ ለበርካታ ዓመታት በሰደት የኖረውና በዚያ የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ ስደተኛ በኮሚኒቲ ለማጠናከር የተለያዩ በጎ አስተዋጽዎችን ሲያደርግ የቆየው ደራሲ ተዘራ ታምራት <<ምስጦቹ!>> ተሰኘ መጽሐፍ አሳተመ። በአገራዊ Read More
ዜና ሌ/ጄኔራል ዮሃንስ ከደቡብ ሱዳን መንግስት በቀረበባቸው ክስ ከሃላፊነት ተነሱ December 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና :-ህዳር 11 ቀን 2007 ዓም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በደቡብ ሱዳን በአቤይ ግዛት ተሰማርቶ የነበረው የሰላም አስካባሪ ቡድን አዛዥ ሌ/ጄኔራል ዮሃንስ ገብረመስቀል ተስፋማርያም Read More
ዜና My mother still refers to this as the time I ran away from home December 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ Labore nonumes te vel, vis id errem tantas tempor. Solet quidam salutatus at quo. Tantas comprehensam te sea, usu sanctus similique ei. Viderer admodum Read More
ዜና ኢህአፓ ዴሞክራሲያዊና የኢህአፓ እርምት እንቅስቃሴ በአንድ ኢሕአፓ ጥላ ሥር ሆነው ለመታገል የሚያስችል ጉባኤ ለመጥራት ተስማሙ። December 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ 12/21/14 ከዚህ በፊት ባወጣናቸው የጋራ መግለጫዎች ኢህአፓ ዴሞክራሲያዊና የኢህአፓ እርምት እንቅስቃሴ የጋራ ኮሚቴ አቋቁመን ውይይት እያደረግን መሆናችንን ገልጸን ነበር። አሁን ደግሞ ሁለታችንም ኢህአፓን አንድ አድርገን ከመታገል Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወአት የቆመበት መሬት እየከዳው ነው December 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት መላኩ እንደሁልጊዜው እያሰረ እና እየገደለ ለዘላለም ስልጣን ላይ በአንባገነንነት መኖር የሚፈልገው ዘረኛ ነፍሰ ገዳይ ቡድን በተለመደው መልኩ የባህርዳር ነዋሪዎችን አካል ጉዳተኞች እና በእድሜ Read More
ነፃ አስተያየቶች እየተደረገ ያለዉን በዘርኝነት ላይ የተመሠረተ የጥፋት ቃለ መሃላ ማክሸፍ የእያንዳንዱ እትዮጵያዊ ነኝ ባይ ሁሉ ግዴታ ነው ፤ December 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአየነው ብርሃኑ ኢትዮጵያዉያን የዉጭ ጠላት ሲነሳባቸዉ የዉስጥ ልዩነታቸዉን ወደ ጎን በመተዉ ጠላትን ድባቅ የመምታት አቅሙ እንዳላቸዉ የሩቅም ሆነ የቅርብ ታሪካችን ነዉ። ከቅርቡ እንኳን ብንነሳ Read More
ዜና በባህር ዳር ከተማ አንድ ኢንግሊዛዊ ቱሪስት ከአንድ ግለሰብ በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለፈ December 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ በባህር ዳር ከተማ አንድ ኢንግሊዛዊ ቱሪስት ከአንድ ግለሰብ በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለፈ::በባህር ዳር ከተማ አንድ ኢንግሊዛዊ ቱሪስት ከአንድ ግለሰብ በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለፈ።ድርጊቱ የተፈፀመው Read More
ዜና የህዝብ ታዛቢ ሆነው ከተመረጡት ውስጥ አብዛኞቹ የኢህአዴግ አባላት መሆናቸው ተገለጸ December 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ታህሳስ 12 ቀን 2007 ዓ.ም በተካሄደው የህዝብ ታዛቢ ምርጫ አመራረጥ ሂደት ላይ የገዢው ፓርቲ አባላት በብዛት መመረጣቸውን የምርጫው ተሳታፊዎች ለሚሊዮኖች ድምፅ ገለፁ፡፡ የምርጫ ታዛቢዎችን Read More
ነፃ አስተያየቶች በፍቅር ልንወድቅ የሚገባ ከማሸነፍ ወይስ ከትግል አይነት። (ዳዊት ዳባ) December 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ [email protected] ዳዊት ዳባ አምርረህ ልትታገልበት የሚገባ በቂ ምክንያት ካለ አላማው አንድና አንድ “ማሸነፍ” የሆነ ትግል እንጂ የትግል አይነት የሚባል ነገር የለም። አዎ ያለው ትግል Read More
ዜና Hiber Radio: የባህርዳሩ ጉዳይ ልዩ ዘገባና ቃለምልልስ… የአንዳርጋቸው ባለቤት አቤቱታ… በሃረር ቤተክርስቲያን ሊፈርስ መሆኑ… ሌሎችም December 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 12 ቀን 2007 ፕሮግራም < ... የባህር ዳር ሕዝብ ለረጅም ዘመን ሲገለገልበት የነበረው የመስቀል አደባባይ መደፈር ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ተማሯል አጋጣሚውን Read More
ዜና ፓትርያርኩ የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ አገዱ December 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ (አዲስ አድማስ ታህሳስ 11 2007 ዓ.ም):- ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ ‹‹የቤተ ክርስቲያን አባቶችና ቤተ ክርስቲያን ዕውቅና በሰጠችው ማኅበር ላይ ተገቢ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፍረጃ ፖለቲካ አይጠቅመንም! መልስ ለሁኔ አቢሲኒያ ( ግሬስ አባተ) December 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ በመጀመሪያ ይህን ፅሁፍ የምፅፍልህ ሌላውን ወገን ወግኜ ሳይሆን ይህ አካሄድ በመሰረታዊነት ትግሉን የሚጎዳ ስለሚመስለኝ ነው፡፡ በምንም ጉዳይ ትግሉን አንድ ኢንች በሚጎዳ ነገር ዝምታን አልመርጥም፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ ብቻ ሳይሆን የሰላማዊ ትግል ስልት አካል ጭምር ነው! December 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተሾመ ዳባ ምርጫ በአንባገነን መንግስት ውስጥ? ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ የሚሆነው ነጻ፣ ፍትሃዊና ተወዳዳሪ (free, fair and contested) ባህሪያትን የተላበሰ እንደሆነ ብቻ ነው፡፡ በኢ-ዴሞክራሲዊ Read More
ዜና በህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ላይ ጠ/ሚ/ሩ የሰጠት አስተያየት እና የጠበቃ ተማም አባቡልጉ መከሰስ – የዜና ትንታኔ በሳዲቅ አህመድ December 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ልዩ የዜና ትንታኔ በሳዲቅ አህመድ በህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ላይ ጠ/ሚሩ የሰጠቱት አስተያየት እና የጠበቃ ተማም አባቡልጉ መከሰስ የፍትህ ስርዓቱ Read More