ዜና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ከፍተኛ የወንጀል ምርመራ ሃላፊ የነበሩት ረዳኢ ገ/አናኒያ ከስልጣናቸው ተነሱ November 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ከፍተኛ የወንጀል ምርመራ ሃላፊ የነበሩት ረዳኢ ገ/አናኒያ ከስልጣን መነሳታቸውን ምንጮች አስታወቁ። የሕወሀት አባል የሆኑት ረዳኢ ከ1985ዓ.ም ጀምሮ የክልል 14 Read More
ዜና አቶ በረከት ስምዖን ያስገቡትን የስልጣን ጥያቄ ሕወሓቶች እንዳልተቀበሉት ተነገረ; “እለቃለሁ የሚል ከሆነ ሃብቱ መመርመር አለበት” ተብሏል November 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምንሊክ ሳልሳዊ -በውሳኔው የማይስማማ ከሆነ በሱና በቤተሰቡ በወዳጆቹ ስም የተመዘገበው ሃብት እንዲጣራ ተብሏል:: -ሳያገግሙ ስብሰባ እንዲመራ እና ሚዲያ ላይ እንዲቀርብ ታዟል:: የብአዲን/ኢሕአዲግ ከፍተኛ ባለስልጣን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝምታው ለምን ነው? (አንተነህ መርዕድ) November 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዝምታው ለምን ነው? ኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው። መንግስት እንደድሮው መግዛት ተስኖታል ህዝቡም እንደድሮው መገዛት ታክቶታል የተቃዋሚው ቋንቋም እንደባቢሎኖች የተከፋፈለበት ወቅት ላይ ነን Read More
ዜና እስላማዊ መንግስት ለማቋቋም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉት ክሣቸው ተሰማ November 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአልሸባብና ደቡብ አፍሪካ ከሚገኝ የሽብር ቡድን ጋር ግንኙነት ነበራቸው ተብሏል መቃወሚያቸውን እንዲያቀርቡ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል (ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንዘገበው) Read More
ዜና አቶ መለስ የሕይወታቸው ፍፃሜ የሆነባት የቤልጅየም ዋና ከተማ ብራስልስ ከመላው አውሮፓ በመጡ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ተናጠች (ቪድዮ) November 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ አቶ መለስ የሕይወታቸው ፍፃሜ የሆነባት የቤልጅየም ዋና ከተማ ብራስልስ ከመላው አውሮፓ በመጡ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ተናጠች Read More
ነፃ አስተያየቶች “የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ” November 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገሬ (ከስዊድን)፣ 2014-11-05 ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት በድረ-ገጽ ላይ ”ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ” በሚል ርዕስ በአቶ አንተነህ መርዕድ የተፃፈው ”አገም ጠቀም” የሆነና ሚዛናዊነት Read More
ነፃ አስተያየቶች የእስክንድር ውዱ የልደት ቀን ስጦታ! November 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጌታቸው ሽፈራው በጠዋት ቂሊንጦ (ሁለት ቦታ ተከፍለን) እነ ኃብታሙን፣ የሽዋስን፣ አብርሃን፣ በፍቄን፣ አጥናፍንና ሌሎችንም ከጠየቅን በኋላ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጠየቁ ‹‹የተፈቀደላቸውን›› እነ እስክንድር፣ አንዱ Read More
ዜና በኢብራሂም መሀመድ መዝገብ ተከሰው ከነበሩት 6 ቱ ላይ የቅጣት ወሳኔ ተላላፈባቸው November 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ቢቢኤን. ሐሙስ ጥቅምት 27/2007) ስኔ 27 አሚሩ ድምፃችን ይሰማ ጠርቶት በነበረው ሰላማዊ ተቃውሞ በግፍ ተይዘው ታስረው ከነበሩት ወንድሞች መካከል 5ቱ ጥቅምት 24 በዋለው ችሎት Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአሜሪካ መልስ – ከተስፋዬ ገ/አብ November 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ በታዋቂው የታሪክ ምሁር በፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን (የOSA አመራር አባል) እንዲሁም በመጫና ቱለማ ማህበር ጋባዥነት በአሜሪካ ያደረግሁትን የሶስት ወራት ቆይታ አጠናቅቄ ወደ ኤርትራ ተመልሻለሁ። ለፕሮፌሰር Read More
ዜና በአንድ አካባቢ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚካሄድ ጥቃት በሁሉም ኢትዮጵያዊ ላይ የሚካሄድ ጥቃት ነው! November 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 25፣2007 (ኖቨምበር 4፣2014) ህወሓት/ኢህአዴግ በተለያዩ ኢትዮጵያውያን ላይ ያነጣጠረ የግፍ ተግባር ማካሄድና የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲውን ተግባራዊ ማድረጉን በሰፊው ቀጥሏል:: በዚህ አኳያበሶማሌ፣ በአማራው፣ በኦሮሞ፣ በሲዳማ፣ Read More
ጤና Health: ‹‹በእንቅልፍ ማጣት የዕለት ተዕለት ሕይወቴ ደስታ ርቆታል›› ጥያቄና የሕክምናው ምላሾች November 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተከታታይ የሆነ የእንቅልፍ ማጣት ችግር አለብኝ፡፡ በዚህ ምክንያት የዕለት ተዕለት ህይወቴ የተመሰቃቀለና ደስታ የራቀው ሆኖብኛል፡፡ ከዚህም በላይ ከሰዎች ጋር የሚኖረኝ ግንኙነት በድብርት የተሞላ ነው፡፡ Read More
ዜና Sport: አንድሬስ ኢንዬሽታ – የዘመኑ የእግር ኳስ ቴክኒሽያን November 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወደ ባርሴሎናው ካምፕኑ ያመራ ዕድለኛ የሆነ ሰው ሁሉ አንድ ነገር ያስተውላል፡፡ ‹‹Mesque un lcub›› የሚሉትን ቃላት፡፡ ‹‹ከክለብም በላይ!›› ይህ መፈክር የካታላኑን ክለብ ፍልስፍና የሁሉም Read More
ዜና Hiber Radio:ኢትዮጵያዊያኑ በዲሲ የኢሕአዴጉን አቃቤ ሕግ በተቃውሞ አንገት አስደፉ * በዱባይ በኢትዮጵያዊቷ ላይ የወሲብ ጥቃት የፈጸመው በነፃ ተለቀቀ November 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 23 ቀን 2007 ፕሮግራም ! አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ የመኢአድ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ በአንድነት ላይ ሰሞኑን በገዢው ፓርቲ የተከፈተውን ዘመቻ አስመልክቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልፅ ደብዳቤ፡ ለህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከምንም በፊት ብሔራዊ እርቅና ሃገራዊ መግባባት ዛሬውኑ ያሻናል November 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብፁዓን አባቶቻችን ! እኛ ስማችንም ሆነ ምግባራችን ከንቱ የሆነ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት የሚያቀርብ አንዳች በጎ ምግባር የሌለን፣ ይልቁንም ይህን ሃገራዊ አጀንዳ ለማንሳት የማይገባን ታናናሾች Read More