ዜና ለስድስት ጄነራል መኮንኖች ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ መሰጠቱ ተሰማ October 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለስድስት ጄነራል መኮንኖች ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ መሰጠቱ ተሰማ:: መንግስት የሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች እንደዘገቡት ሶስት ሜጀር ጀነራሎች ወደ ሌተናንት ጀነራልነት ማዕረግ ሲሸጋገሩ ሶስት ብርጋዴር ጀነራሎች ደግሞ Read More
ዜና ደኢህዴን በአጼ ምኒልክ ላይ የሰራው ዶክመንተሪ ኢህአዴግ ውስጥ ቅራኔ ፈጠረ * • በርካታ የብአዴን ካድሬዎች በሰንደቅ አላማ በዓል አልተገኙም October 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ የደኢህዴን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ተከትሎ በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ‹‹ጮራ ፈንጣቂው ጉዟችን›› በሚል የተሰራውና አጼ ምኒልክ የደቡብ ህዝቦች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንደፈጸሙ የሚሳየው ዶክመንተሪ Read More
ኪነ ጥበብ Breaking News: ቴዲ አፍሮ ታሰሮ በ30ሺ ብር ተፈታ October 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ አሁን በደረሰን መረጃ የ30000 ሺ ብር ዋስ ድምፃዊው በማቅረቡ ከእስር ተለቁዋል:: ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በፌደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በቀረበበት ክስ ምክንያት ዛሬ ታስሮ ፍርድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹ቀራንዮ፣ መድኃኔዓለም፣ ካህናቱ› (በዳንሄል ክብረት) October 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቅዱስ ጳውሎስ ተከስሶ በቂሣርያው ገዥ በፊስጦስ ፊት በቀረበ ጊዜ አይሁድ ለብቻቸውቀርበው በቅዱስ ጳውሎስ ላይ ይፈርድበት ዘንድ ጎትጉተውት፣ እነርሱ ማስረጃ ያሉትንም አቅርበውለት፣ ሕጋቸውንም ጠቅሰው ማሳመኛአቅርበውለት Read More
ዜና Hiber Radio: በአሜሪካ አንድ ሐበሻ ኢቦላ ይኖረዋል በሚል ተጠርጥሮ ተያዘ፤ ኢቦላ አለብኝ ብሎ የቀለደው አሜሪካዊ ከአውሮፕላን ለመውረድ ተገደደ October 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 2 ቀን 2007 ፕሮግራም ! > አቶ ኦባንግ ሜቶ በዓለም ባንክና አይ.ኤፍ.ኤም ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ተገኝተው ስላቀረቡት ተቃውሞ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት Read More
ዜና መኢአድ ታላቅ የተቃዉሞ ሰልፍ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ሊያደርግ ነው October 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለተቃውሞ ሰልፉ ህዝቡ እንዲዘጋጅ ጥሪውን አቅርቧል። በነገው ቀን ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት የተቃውሞ ሰልፉን ቀን ይፋ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው መኢአድ በፋሽሽቱ ወያኔ በጋምቤላ በጉራፈርዳ እና Read More
ዜና በአፋር ክልል አሳዛኝ የጎርፍ አደጋ ደረሰ October 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው በአፈር ክልል በአሚ ባራ ወረዳ በአዋሽ ሸለቆ ከተማና (በባዓዶህ አሞ ቀበሌ፣ በቦናት ቀበሌና በሓሶባ ቀበሌ ትናንት ከሌሊቱ ከ8:00 ሰዓት Read More
ዜና ”የመናፍቃኑ ተላላኪዎች መሠረተ ቢስ ውንጀላ ከአገልግሎታችን አንዲት ጋት ወደ ኋላ እንደማይመልሰን እንዲታወቅልን እንፈልጋለን” -ማኅበረ ቅዱሳን October 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ…በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል ትን.ዕንባ.3፡17-19” አትም ኢሜይል በእግዚአብሔር ፈቃድ በቅዱስ ሲኖዶስ ይሁንታ የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ለመደገፍና ለማጠናከር የተመሠረተው Read More
ዜና በአፋር ክልል ለትምህርት ወደ ውጭ አገር ሊሄዱ የነበሩ ተማሪዎች ከጉዞ ታገዱ October 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ማለትም ወደ ስዊድን፣ ጀርመን፣ ቤልጂየም የመሳሰሉ አገራት ለትምህርት ሊሄዱ ተዘጋጅተው የነበሩ ተማሪዎች ባልጠበቁት ምክንያት እንዲቀሩ ታዘዋል። Read More
ዜና በጉራፈርዳ ወረዳ 25 አማሮች መገደላቸው ተሰማ October 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ ክልል በቤንች ማጅዞን በጉራፈርዳ ወረዳ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ የመዠንግር እና የሸኮ ተወላጆች አንድላይ በማበር የአርኛረኛ ተናጋሪዎችን እየጨፈጨፉ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትምክህተኛና ጠባብ ማን ነው? – ከአስገደ ገ/ስላሴ መቀሌ October 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህወሓት ኢህአደግ መንግስት ፖሊሲና ስትራተተጂ ስልጠና በሚል ሽፋን ተማሪዎች በሃገር ደረጃ ከ300 ሺ በላይ የፍትህ አካላት ማለት ዳኞች ቸቃብያን ሕግ ፖሊሶች በሙሉ መጀመርያ በየ Read More
ዜና ጃዋሪዝም (የማምታታት ፖለቲካ) – በጌታቸው ሽፈራው (የግል አስተያየት) October 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ‹‹(ጠባብ) ብሄርተኝነት ልክ እንደ ርካሽ መጠጥ ነው፡፡ መጀመሪያ እንድትጠጣው ይገፋህና ያሰክርሃል፡፡ ቀጥሎ አይንህን ያውርሃል፡፡ ከዛም ይገድልሃል፡፡›› ዳን ፍሪድ በጌታቸው ሺፈራው (የግል አስተያየት) ጃዋር መሃመድ Read More
ዜና የጎዛምን ወረዳ የሰማያዊ አመራሮች በገዥው ፓርቲ አፈና እየተደረገባቸው መሆኑን አስታወቁ October 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ • ‹‹ወጣትና አርሶ አደሩ ‹‹ለምን ከሰማያዊ አባላት ጋር ታወራላችሁ እየተባለ ይታሰራል›› በምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ በአባሊባኖስ ቀበሌ የሰማያዊ ፓርቲ ቅርንጫፍ አመራሮችና አባላት፣ ‹‹ለምን የሰማያዊ Read More
ዜና አቡነ ማቲያስ ማህበረ ቅዱሳንን ለጅብ ሊያስበሉት ነው፤ “…አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው” አሉት October 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ሕግና ሥርዓት የማይቆጣጠረው ማኅበር ጽንፈኛና አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው›› አቡነ ማቲያስ ከገዳማትና ከአድባራት የተወከሉ አስተዳዳሪዎችና ጸሐፊዎች ግን ሕንፃውን ጭምር እየገለጹ ማኅበረ ቅዱሳን መሆኑን Read More