ዜና Hiber Radio: ባልቆመው የጋምቤላው ግጭት 521 ሰዎች ሞተዋል፤ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያንን ወደ አሜሪካ አስገባ የተባለው ግለሰብ ሊፈረድበት ነው September 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መስከረም 18 ቀን 2007 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! አቶ ተስፋሁን አለምነህ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ በጋምቤላ Read More
ዜና የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር እስማኤል አሊሴሮ እና የባህል ሚኒስትሩ በወታደራዊ ካምፕ አደሩ September 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የሆኑት አቶ አሚን አብዱልካድርና የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እስማኤል አሊስሮ በኤሊ ዳአር ወረዳ በማዳ ከተማ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ውብሸት መንግስት ለተሰደዱ ጋዜጠኞች ዋስትና እሰጣለሁ ማለቱ ማታለያ መሆኑን ተናገረ September 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነገረ ኢትዮጵያ በሽብር ስም ጥፋተኛ ተብሎ በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ሰሞኑን መንግስት ከሀገር የተሰደዱ ጋዜጠኞች ወደሀገራቸው ቢመለሱ እንደማይከሳቸው በማስታወቅ፣ ለዚህም ዋስትና እሰጣለሁ Read More
ነፃ አስተያየቶች የትዉልድ አተላዎች ከመሆን ይሰዉረን – ናኦሚን በጋሻው September 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሟቹ የመለስ ዜናዊ ሰላባ ከሆኑት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች መካከል አንዱ ነበሩ። ከ19 ዘጠኝ አመታት በፊት፣ በኩወቤክ ካናዳ የቀድሞ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስተር Read More
ዜና የ13 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የመኪና አደጋ የሹፌሩ መሞት ማጣራቱን ያጓትተዋል ተባለ September 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ በትናንትናው እለት ወደ ደብረማርቆስ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልጥቦ ለ13 ሰዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት ሲሆን አደጋውን ለማጣራት ፖሊስ እየሠራ ቢሆንም የሹፌሩ ሕይወት ማለፍ Read More
ዜና በቂሊንጦ ግንቦት 7 ነው ተብሎ የታሰረው ወጣት 10 ጥፍሮቹን ነቅለው ብልቱ ላይ የላስቲክ ውሃ አንጠልጥለው እንዳሰቃዩት ተጋለጠ September 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የግንቦት 7 አባል ነው ተብሎ የታሰረው አበበ ካሴ የተባለ ወጣት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በሕወሓት/ኢሕአዴግ ካድሬ ወታደሮች ከፍተኛ የሆነ ግፍ እየተፈጸመበት መሆኑን ከስፍራው ለዘ-ሐበሻ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህወሓት ትውልድ ገዳይ ስውር መርዝ September 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ አሁን እጅግ በላቀ የዕድገት ደረጃ ሆኖው የሚናያቸው የአለም አገራት መሰረታቸው እውቀት ነው::ያለ እውቀት ፈጠራና ምርምር÷ጥበብና ክህሎት÷ዕድገትና ልማት ሊኖሩ አይችሉም:: ትምህርት የእውቀት ቤት ነው:: እውቀት Read More
ከታሪክ ማህደር ዋለልኝ መኮንን ማነው? – ከይርጋዓለም ታደሠ September 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወሎ_ደሴ_በኢትዮጵያ_ታሪክ ወይዘሮ_ስህን_ከታሪክ_ማህደር? ዋለልኝ መኮንን ከአባቱ ከአቶ መኮንን ካሣ እና ከእናቱ ከወይዘሮ ዘነበች ግዛው መጋቢት 1938 #በአማራ ሳይንት ተወለደ ዋለልኝ ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ የተማረው በንጉሥ_ሚካኤል Read More
ዜና Hiber Radio: መምህር ግርማ ወደ አሜሪካ ሊመጡ ነው ተባለ፤ ኢትዮጵያ በኢቦላ ይጠቃሉ ከተባሉ አስር አገሮች ተርታ መሰለፉዋ ተገለጸ September 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ህብር ሬዲዮ መስከረም 11 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለህብር ሬዲዮ አምስተኛ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር( በጄ/ል ከማል ገልቹ የሚመራው) Read More
ጤና Health: ገንዘብህ ያገልግልህ እንጂ አታገልግለው September 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ ድሃ ሀብታም፣ ነጭ ጥቁር፣ አጭር ረጅም፣ ሴት ወንድ፣ ህጻን አዋቂ ሁሉም በዚህች ምድር የህይወት ምህዋር ውስጥ የሚመርመሰመሱ ተዋንያን ሲሆኑ ህይወት ደግሞ በራሷ Read More
ዜና በአ.አ ጉድጓድ በሚቆፍሩ ሰዎች ላይ በደረሰ አፈር መደርመስ የ3 ወጣቶች ሕይወት አለፈ፤ አንድ ሰው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል September 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ለባቡር ግንባታ በሚል ተቆፍሮ የነበረ አፈር ተደርምሶ በቁፋሮ ሥራ ላይ የነበሩ 3 ዕድሜያቸው ከ20 እስከ 23 የሚገመቱ ወጣቶች ሕይወታቸው ማለፉን ከአዲስ አበባ የመጣው Read More
ጤና Health: ‹‹አርትራይተስ››:- ዛሬም ቢሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በዚሁ በሽታ ይሰቃያሉ September 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአርትራይተስ በሽታ የሰው ልጆችን ማሰቃየት ከጀመረ ብዙ መቶ ዓመታት አልፈዋል፡፡ በሽታው ከበርካታ መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ እንደነበረ በግብፅ እንዳይፈርሱ ተደርገው ከቆዩ አስከሬኖች ማስረጃ ተገኝቷል፡፡ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ቃሊቲ ተዛወረ September 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) በሽብርተኝነት ክስ ጥፋተኛ ነህ ተብሎ የአስራ አራት አመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር ከሚገኝበት የዝዋይ እስር ቤት ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ቃሊቲ Read More
ጤና Health: የሰውነት መቆጣት (አለርጂ) September 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና Read More