ዜና ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች በፕላዝማ ስልጠና እየተሰጠ ነው September 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ • የከተማ አውቶቡስ ድርጅት 80 አውቶቡሶችን አቅርቧል • ‹‹ምኒልክ ለኢትዮጵያ ምንም ካላበረከቱ ለምን ከእሳቸው ዘመን ጀምረን ዘመናዊ ኢትዮጵያ ብለን እንጠራለን?›› ሰልጣኞቹ • ኦነግ በትግሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕወሃት/ኢሓዴግ ምን ያህል እንዳከረረ (ክፍል 2) – ግርማ ካሳ September 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገር ውስጥ በሰላም የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አመራር አባላት ናቸው። አብርሃ ደስታ ከአረና፣ ዳንኤል ሺበሺና ሃብታሙ አያሌው ከአንድነት፣ የሺዋስ አሰፋ ከሰማያዊ። ሐምሌ 1 ቀን 2006 ሽብርተኞች Read More
ነፃ አስተያየቶች የግብረሰዶማዊነት አደጋ – (የአቡነ ሳሙኤል ወቅታዊ ጽሑፍ) September 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግብረሰዶማዊነት ማለት በተመሳሳይ ጾታዎች መካከል የሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ወይም ተራክቧዊ መማለል ነው። ግብረሰዶማዊነት /Homosexuality/ ተፈጥሯዊ ከሆነው ግንኙነት የተለየ ሲሆን ይህም ወንድ ከወንድ /Gay/፣ Read More
ዜና Hiber Radio: በአሜሪካ 3 ሥራዎች ትሰራ የነበረች ሴት እንደተኛች ሕይወቷ አለፈ፤ ከመከላከያ የከዱ 11 ወታደሮች በእስር ላይ ናቸው September 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 25 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ተስፋሁን አለምነህ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት) አቶ ነአምን ዘለቀ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ፤ ጠቅላላ ጉባኤ ለመጥራት ውዝግብ ውስጥ ይገኛል September 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰንደቅ ጋዜጣ ጋዜጣው ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ የመመስረቻ ጉባኤውን ካካሄደ ጀምሮ ምንም አይነት ጉባኤ ባለማካሄዱ በሥራ አስፈፃሚውና ቅሬታ ባቀረቡ የምክር ቤት አባላት መካከል ውዝግብ መነሳቱን Read More
ዜና ካርቱም ለምትገኙ ስደተኞች በሙሉ – በሱዳን የሚገኙትን 5ቱን የወያኔ ሰላዮች/ ተላላኪዎች ይወቁ August 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሱዳን ከሚገኙ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ጥሪ፦ በሱዳን ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጽያውያን በሙሉ መብታችን ሰብአዊ ክብራችን ለዘመናት በስደት በምንኖርበት ሀገረ ሱዳን በ ዩን ኤች ሲ Read More
ዜና የጋዜጣ አዙዋሪዎች ስራ ሊያቆሙ ነው August 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ መንግስት በፋክት፣ አዲስ ጉዳይ፣ ሎሚ፣ እንቁ፣ ጃኖ መጽሄቶችና አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ ላይ ፍትህ ሚኒስትር ክስ መመስረቱን ተከትሎ ሚዲያዎቹ ከህትመት በመውጣታቸው ምክንያት ስራ ሊያቆሙ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢቲቪ “ያልተገሩ ብዕሮች” ዘጋቢ ፊልምና ያልተገራው አቀራረብ (ነቢዩ ሲራክ) August 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነቢዩ ሲራክ ከሁለት ሰአቱ የኢቲቪ ዜና አወጃ ተከትሎ የቀረበውን ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዶክመንተሪ በደረቁ ሌሊት ድጋሜ ስርጭቱ ተከታትየ ጨረስኩት … ላፍታ እንደተጠናቀቀ ዝም Read More
ዜና Sport: ፑቲንና የሩሲያ እግር ኳስ August 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በራሺያ እግርኳስ ተፅዕኖ ፈጣሪ ናቸው የሚባሉት የክለብ ባለስልጣናት ለአንድ ጉዳይ ያስፈለገው በቅርቡ ወደ ራሺያ የተቀላቀለችውን የክሬሚያ የእግርኳስ ክለቦች እጣ ፈንታ ለመወሰን ነው፡፡ በባለስልጣናቱ ድምፅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያልተገራውን ስርዓት የማዳን ርብርብ August 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጌታቸው ሺፈራው ህወሓት/ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ደቡብ አፍሪካ ያሉ አገራት ነጻነታቸውን አግኝተው የዓለም ቀጣይ ኃያል አገራትን ተቀላቅለዋል፡፡ አብዛኛው የዓለም ማህበረሰብ ዴሞክራሲያዊ በሆኑ Read More
ዜና ግንቦት7 ህዝባዊ ሃይል፣ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ እና የአርበኞች ግንባር ታሪካዊ የውህደት ጉዞ ሰነድ ተፈራረሙ። August 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ፣ ግንቦት7 እና የአማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል። ሶስቱ ድርጅቶች በላኩት ጋዜጣዊ መግለጫ ከዚህ በኋላ የህወሃት Read More
ዜና Hiber Radio: ግብጽና ኢትዮጵያ ወታደራዊ ጡንቻቸውን እያፈረጠሙ ነው፤ ከአንዳርጋቸው መታሰር በኋላ በየኬላው ፍተሻው ተጠናክሯል August 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 18 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው የአፍሮ ታይምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሰሞኑን በስደት ካለበት ለህብር ሬዲዮ በአገዛዙ የተወሰደባቸውን እርምጃ በማስመልከት ካደረግንለት Read More
ኪነ ጥበብ አዲሱ የቴዲ አፍሮ “በ70 ደረጃ” ነጠላ ዜማ ሙሉ የዘፈን ግጥም August 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሰባ ደረጃ ከመኮንን ድልድይ ከእንጨት ፎቁ በላይ ሲመሽ እንገናኝ መጣሁ አንቺን ብዬ ሳይከብደኝ እርምጃዉ በሰባ ደረጃዉ አዝማች፡ በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል Read More
ዜና ጄ/ል ባጫ ደበሌ በሜሪላንድ ግዛት የ350ሺህ ዶላር ቤት ገዙ August 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከኢየሩሳሌም አርአያ ጄ/ል ባጫ ደበሌ በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት በ350ሺህ ዶላር ቤት መግዛታቸው ታውቋል። የባጫ ባለቤትና አንድ ልጃቸው እንደሚኖሩበት ሲታወቅ ልጃቸው በተርም ከ20ሺህ ዶላር በላይ Read More