ዜና በሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች የተጀመረው እስር ተጠናቅሮ ቀጥሏል August 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ እንደዘገበው፦ ከአሁን ቀደም አራት የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች በሽብርተኝነት ስም መታሰራቸው ይታወቃል፡፡ እነዚህን እስረኞች ያሉበትን ሁኔታና የዞኑን አደረጃጀት ለመጎብኘት ከአዲስ አበባ Read More
ዜና አቶ ሙሼ ሰሙ ከኢዴፓ አባልነታቸው ለቀቁ August 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር በመሆን ፓርቲው ከተመሰረተበት 1992 ጀምሮ በህዝብ ግኑኝነት፣ በጸሀፊነትና በፕሬዘዳንትነት ያገለገሉት አቶ ሙሼ ሰሙ ከሁለት ሳምንት በፊት ለፓርቲው ጽ/ቤት Read More
ዜና “አሸባሪነት” በወያኔ አገዛዝ ሥር ባለችው ኢትዮጵያ August 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአገራችን፣ በወያኔ አገዛዝ መደበኛ ትርጉማቸውን ከሳቱ በርካታ ቃላት መካከል “የሽብር ድርጊት“ እና ”አሸባሪ“ የሚሉት ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። ሰፊ ተቀባይነት ያለው የአሸባሪ ትርጉም “የሽብር ድርጊቶችን Read More
ዜና ኤርትራ የሩሲያን የጦር ልምምድ ልታስተናግድ ነው August 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ በመላኩ ጸጋው በቅርቡ በተለያዩ አካባቢዎች ተከታታይ የጋራና የተናጠል የጦር ልምምድ ያደረገችውን ሩሲያን በቀጣይ በኤርትራ በቀይ ባህር አካባቢ ልታስተናግዳት መሆኑን “ጊሲካ አፍሪካ ኦንላይን” በአውሮፓ የሚገኙ Read More
ዜና በነኡስታዝ በድሩ ሁሴን ላይ የተፈጸመውን ግፍ ”በአፓርታይድ ጊዜ እንኳን ያልተፈጸመ” በማለት ዳኛው መኮነናቸው ታወቀ August 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ቢቢኤን ራድዮ) የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች በዛሬው እለት ፍርድ ቤት የቀረቡ ቢሆንም ዳኞች አልተሟሉም በሚል ያልተካሄደ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ለሁለቱ ዳኞች ግን እየደረሰባቸው Read More
ዜና የመኢአድ አመራር መንገድ ላይ ሞቶ ተገኘ August 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ በኮልፌ ክፍለከተማ የመኢአድ አመራር እና ይፋይናንስ ጉዳዮች ሃላፊ የነበረው አቶ ዳኜ አለሙ በዛሬው እለት ከመንገድ ላይ ሞቶ መገኘቱን እና ሬሳው ምንሊክ ሆስፒታል ውስጥ እንዳለ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመኢአድ እና አንድነት ዉህደት ለማጨናገፍ ችኮላው ለምን? August 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ አልዩ ተበጀ አብዛኞቻችን የአንድነት እና መኢአድ ዉህደት ተጠናቆ፣ በአዲስ መንፈስ የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄን እንቀጥላለን የሚል ተስፋና ጉጉት ነበረን። የኢትዮጵያዉያንን መተባበር የማይፈልገው ሕወሃት/ኢሕአዴግ፣ በሚቆጣጠረው ምርጫ Read More
ዜና Hiber Radio: የአንድነትና መኢአድን ውህደት ያገዱት የወ/ሮ አዜብ ወንድም መሆናቸው ተገለጸ፤ ከደ/ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኞች የጉበት በሽታ እያስተላለፉ ነው August 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 4 ቀን 2006 ፕሮግራም > አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት) አቶ ኦባንግ ሜቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሁለት ሀገር ስደተኛው – ጋዜጠኛ። (ሥርጉተ ሥላሴ) August 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 10.08.2014 (ሲዊዘርላንድ -ዙሪክ) እንሆ – በዚህ ዘመን ታሪክን እንደ ከሰል አመድ ባደረገ ጽልመታዊ የወያኔ ሃርነት ትግራይ ዘመን – የአንድነቱ ልዑል የአሉላ ማሾ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐይነ ስውር ድንጋይ ወርውሮ፣ ጠላቱን ስቶ ወዳጁን መታ! August 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ምነው ወዳጅህ እኮ ነኝ፤ ቢለው”“ዝም በል! ዋናው አለመሳታችን ነው!” አለውከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች ጫካ ሄደው እንጨት ቆርጠው ለመምጣት ይፈልጋሉ፡፡ አንደኛው በመጥረቢያ ቅርንጫፍ እየቆረጠ Read More
ዜና መኢአድና አንድነት ውህደታቸውን ለማራዘም መገደዳቸውን ገለፁ August 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለውህደቱ መራዘም ምርጫ ቦርድን ተጠያቂ አድርገዋል መንግስት በግል ሚዲያዎች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አውግዘዋልየመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነገ Read More
ዜና ታዋቂው ፖለቲከኛና መምህር ወጣት አብርሃ ደስታ ዛሬ ፍ/ቤት ቀርቦ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት August 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአራዳ መጀመሪያ ፍ/ቤት ችሎት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይቀርባል ቢባልም ዘግይቶ 10 ሰዓት ከ25 ላይ ቀርቧል፡፡ ፖሊስ ሀምሌ 3 ቀን ፍ/ቤት ቀርቦ ከግንቦት 7 ጋር Read More
ዜና የአቶ በረከት የዛሬ ውሎ፤ ባለስልጣኑ ለደህነታቸው ጥበቃ ከሆስፒታል መልስ የጅዳን ቆንስላ ጽ/ቤት ዛሬ ጎበኙ August 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ Ethiopian Hagere ጅዳ በዋዲ አቶ በረከት ስሞኦን ከሆስፒታል ቀጠሮአቸው መልስ ዛሬ የጃዳ ቆንስላ ጽ/ቤትን ለመጀመሪያ ግዜ መጎብኘታቸው ታውቋል ። አቶ በረከት እግር መንገዳቸውን ለዲፕሎማቱ Read More
ዜና የሕወሓት ጄኔራሎች ሲታመሱ ዋሉ፤ ሁለት ከፍተኛ የጦር መሃንዲሶች ዱካቸው ደብረዘይት ከሚገኘው እስር ቤት ተገኝቷል August 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምንሊክ ሳልሳዊ እንደዘገበው፦ በጥርጣሬ/ግምት ካልሆነ በቀር አስራ አራቱ መኮንኖች የት እንደገቡ አይታወቅም። ሁለት ከፍተና የጦር መሃንዲሶች ዱካቸው ደብረዘይት ከሚገኘው እስር ቤት ተገኝቷል። ወደ መቀሌ Read More