ዜና “ዶ/ር ኢንጂነር” ሳሙኤል ዘሚካኤል ኬኒያ ላይ ተይዞ ወደ ሃገር ሊመለስ ነው ተባለ July 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አነጋጋሪው ‘ዶ/ር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል’ ኬንያ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን እና ወደሃገር ቤትም እንደሚመለስ ኢቶሚካሊንክ የተባለው የራድዮ ፕሮግራም ከአዲስ አበባ አስታወቀ። በከተማው ውስጥ Read More
ዜና Hiber Radio: በአንዳርጋቸውላይ የተቀናበረው ፊልም በሳቸውና በሌሎች ላይ የሚፈጸመውን ሰቆቃ አጋለጠ፤ * ድምጻችን ይሰማ የኢዱን ተቃውሞ ሰረዘ July 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ20 ቀን 2006 ፕሮግራም ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልጥር በዓል አደረሳችሁ > ጋዜጠኛ አበበ ገላው በአቶ አንዳርጋቸው ላይ አገዛዙ ያሰራጨው አዲሱ Read More
ኪነ ጥበብ የክብር ዶክትሬት ድግሪ መጠሪያ ይሆናል? July 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቅዳሜ ሰኔ 28 ቀን 2006 ዓ.ም የተመሰረተበትን 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን ያከበረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል፡፡ በዚሁ የተማሪዎች የምረቃ ስነ Read More
ዜና ሁለት ከአማራው ክልል በመጡ የደህነንት የበታች ሃላፊዎች በአቶ ኢሳያስ ጠባቂዎች መገደላቸው ተዘገበ July 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው፦ ባለፈው ማክሰኞ ከምሽት ጀምሮ ቦሌ መስመር ወሎ ሰፈር ከአይቤክ ሆቴል ፊትለፊት ገባ ብሎ ከሚገኘው የደህንነት ቢሮ ውስጥ በተደረገ ስብሰባ ላይ በተፈጠረ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተዓማኒነት ጉድለት ያለበት መንግስት… ከግርማ ሰይፉ ማሩ July 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከግርማ ሰይፉ ማሩ መንግሰት የሚባለው ነገር ምን እንደሆነ ግራ ገብቶኋቸው ግራ የሚያጋቡን የመንግሰት ኃላፊዎች ያሉበት ሀገር ውስጥ ነው የምንገኘው፡፡ በሃላፊነታቸው ደረጃ የሚመጥን ማስተካከያ ለመውሰድ Read More
ጤና Health: በእንቅልፍ ልቤ ከብልቴ የሚወጣውን ፈሳሽ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ? July 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ጂቲ እባላለሁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ፡፡ ዋነኛ ችግሬ ምን መሰላችሁ? በእንቅልፍ ልቤ በተደጋጋሚ የዘር ፍሬዬ እየፈሰሰ ተቸግሬያለሁ፡፡ ይህ Read More
ዜና መኢአድ የሕዝበ ሙስሊሙን ጥያቄዎች መንግሥት በአስቸኳይ እና በተገቢው ሁኔታ መልስ እንዲሰጣቸው ጠየቀ July 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከመላው ኢዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ መግለጫ ለረዥም ጊዜ በሰላማዊና በሰለጠነ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ በነበሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ህውሓት/ኢህአዴግ የወሰደውን የኃይል እርምጃ አጥብቀን Read More
ዜና ግንቦት 7 ለብሔራዊ አንድነትና ነፃነት ህወሓትን ከትግራይ ሕዝብ መነጠል ያስፈልጋል አለ July 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 7 በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያወጣው ር ዕሰ አንቀጽ እንደሚከተለው ተስተናግዷል። በአለፉት ጥቂት ሣምንታት በወያኔ የተፈፀሙ የእብደት ተግባራትን ስናጤን ከፊት ለፊት ኢትዮጵያችንን እየጠበቀ ያለው Read More
ነፃ አስተያየቶች አዟሪና አከፋፋዮች ለምን አንድ ለአምስት አይደራጁም? (ጽዮን ግርማ) July 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጽዮን ግርማ ከአምስት ወራት በፊት ከኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት የስልክ ጥሪ ደረሰኝ፡፡ በሞያው ውስጥ ሰንበት ብያለኹና ከአብዛኞቹ የጣቢያው ዘጋቢዎች ጋራ እንተዋወቃለን፡፡ ጥሪው የደረሰኝም በላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች “በ2007 ቅማንት ራሱን ያስተዳድራል ብለን እናምናለን” July 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአለማየሁ አንበሴ በአሁኑ ጊዜ በሃገራችን የብሄር እውቅና ጥያቄ ከሚያነሱ ህዝቦች መካከል በአማራ ክልል ጎንደርና አካባቢዋ ነዋሪ የሆኑት “ቅማንቶች” ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ይህን የቅማንቶች ታሪክና የብሄር Read More
ዜና ውጥረት በሰሜን ሸዋ መርሃቤቴ በርትቷል July 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሰሜን ሸዋ የመርሃቤቴ ወረዳ ህዝብ ከወያኔ የፀጥታ ሃይሎችና ፌደራል ጋር ከባድ ውጊያ እያካሄደ ነው፣ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ለወረዳው አለም ከተማና አካባቢዋ አገልግሎት ይውላል Read More
ዜና Hiber Radio: ከአንዳርጋቸው ጽጌ መታፈን በኋላ በጎንደር እና አካባቢው የአገዛዙ ሰራዊት ቁጥር እየጨመረ መሄዱ ተገለጸ July 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 13 ቀን 2006 ፕሮግራም ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው የወቅቱ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረጉት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) በሎስ አንጀለስ Read More
ዜና የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ታላቅ እህት በ24 ሰአታት አገር ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ July 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ታላቅ እህት በ24 ሰአታት አገር ለቀው እንዲወጡ ታዘዙለሰአታት በቁም እስር ላይ የነበሩት የታዋቂው ፖለቲከኛና የሰብአዊ መብት ታጋይ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ታላቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች አገራዊ ጥሪ ለመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት አባላት July 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 7፡ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የኢትዮጵያ የመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት አባላትን ከአለቆቻቸው ለይቶ ይመለከታል። የመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት ከፍተኛ ሹማምንት ከህወሓት የተቀዱ፣ ለህወሓት ሥልጣን የቆሙ፣ Read More