ነፃ አስተያየቶች “ ድንጋይ ቢቆሉት አይሆንም ቆሎ ” July 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይድነቃቸው ከበደ ሉቃ ም.14ከቁ.15-24 “በእግዚአብሔርመንግስት እንጀራ የሚበላ ብፁዕ ነው አለው፡፡እርሱም ግን አንድ ሰው ታለቅ እራት አዘጋጅቶ ብዙዎችን ጠራ፡፡በእራትም ሰዓት አሁን ተዘጋጅቷልና ኑ እንዲላቸው ባሪያውን Read More
ነፃ አስተያየቶች አንዳርጋቸው ኢትዮጵያዊ ነው !!! (በልጅግ ዓሊ) July 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ በልጅግ ዓሊ ወንድሙን ሲገሉት ፣ ወንድሙን ካልከፋው፣ ሱሬውን አምጡለት፣ ደሙ እንዲገለማው። በጉን በጉ በላው በድዱ ጎትቶ ፣ ለማን አቤት ይሏል፣ ሰሚስ የት ተገኝቶ። Read More
ዜና እጅግ የመረረ ፀረ-ወያኔ ተቃውሞ። የህዝብ ስሜት ኢህአዲግ/ወያኔ ከጠበቀው በላይ ግሏል July 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ እጅግ የመረረ ፀረ-ወያኔ ተቃውሞ። የህዝብ ስሜት ኢህአዲግ/ወያኔ ከጠበቀው በላይ ግሏል Read More
ጤና Health: በቂ እንቅልፍ አለማግኘት የሚያስከትላቸው 6 የጤና እክሎች July 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአድማስ ራድዮ አትላንታ የተገኘ (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) እንደሚታወቀው በቂ እንቅልፍ ያላገኘን ከሆነ የመነጫነጭ፣ ለስራ ተነሳሽነት ማጣት እና ድካም የመሳሰሉት ይከሰታሉ። ነገር ግን ከነዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢህአዴግ በምርጫ ዋዜማ የጀመረው እስር የ2007ን ምርጫ ጠቅልሎ ለመውሰድ ያደረገው መጀመሪያው ርምጃ ነው!!! (አንድነት ፓርቲ ) July 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ የፓርቲያችን ከፍተኛ አመራሮች አቶ ሀብታሙ አያሌው እና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ እናሳስባለን!!! ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በቅርቡ ለህዝቡና ጋዜጠኞች ይፋ Read More
ዜና ታዋቂው የአረና አመራር አብርሃ ደስታ በወያኔ ታጣቂዎች እየተደበደበ ወዳልታወቀ እስር ቤት መወሰዱ ተሰማ July 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ታዋቂው የአረና አመራር አብርሃ ደስታ በወያኔ ታጣቂዎች እየተደበደበ ወዳልታወቀ እስር ቤት መወሰዱ ተሰማ የአረና ፓርቲ ከፍተኛ አባል አብረሃ ደስታ ዛሬ ከሰሃት በዋላ ከሚኖርበት መቀሌ Read More
ዜና አርቲስት ታማኝ በየነ አዲስ አባባ ናሽናል ስታዲዮም ላይ July 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ አርቲስት ታማኝ በየነ አዲስ አባባ ናሽናል ስታዲዮም ላይ Read More
ዜና Hiber Radio: አ.አ አዲስ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ አቶ አንዳርጋቸውን የአገዛዙ ሰዎች የት እንዳደረሱ ማረጋገጫ እየጠየቅሁ ነው አለ (ልዩ ዘገባዎች በአንዳርጋቸው ዙሪያ) July 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሰኔ 29 ቀን 2006 ፕሮግራም > አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የግንቦት ሰባት የህዝብ ግንኙነት የድርጅቱን ለሕዝብ የተላለፈ ጥሪ አስመልክቶ ከሰጡን ማብራሪያ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) Read More
ዜና ሕወሓት ሪከርድ በመስበር ቄሱን በሽብር ወንጀል ከሰሰች July 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ እንደዘገበው፦ ቀሲስ ብርሃነ ቆባዕ (ከእግሪሓሪባ) በሽብር ተጠርጥረው (ከነ አደይ አልጋነሽ ጋ) ዛሬ ሰኞ ሰኔ 30, 2006 ዓም በፖሊስ ታሰሩ። ቀሲስ ብርሃነ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 4 (የመጨረሻ) (ዮፍታሔ) July 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለሕወኀት ቀኑ በፍጥነት እየጨለመ መሆኑ ግልጽ ቢሆንም እስካሁንም ምንም ዓይነት የማስተካከያ ርምጃም ሆነ የመለሳለስ አቋም ከማሳየት ይልቅ በተለመደው እብሪቱ የመቀጠሉ ምክንያት ሊሠራ የሚችል ዕቅድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የድምጻችን ይሰማ ወቅታዊ ጽሑፍ፡ ሺህ ሆነን እንደ አንድ፤ አንድ ሆነን እንደ ሺህ – የፅኑዎች ትግል July 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከድምጻችን ይሰማ የተላለፈ ወቅታዊ ጽሁፍ ቅዳሜ ሰኔ 28/2006 የኢህአዴግ መንግስት በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ የከፈተው ሁለንተናዊ ጥቃት እና ጭቆና በብዙ ሚሊዮናት ዜጎች ላይ የተከፈተ ጥቃት Read More
ነፃ አስተያየቶች ያንዳርጋቸው መንገድና የኔ ጡመራ! July 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ በደረጀ በጋሻው ከምስራቅ አፍሪቃ አንባገነኖች ባህሪያቸው ተመሳሳይ በመሆኑ በማምን ላይ ሲሞዳሞዱ ህሊናቸውን አይቆረቁራቸውም። የመን የምትባል ከቀይ ባህር ማዶ ያለች የአረቦች ምድር ሰሞኑን የፈጸመችው የልወደድ Read More
ዜና አሳዛኝ ዜና! (አብርሃ ደስታ) July 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ የሐውዜን ህዝብ እንደገና በህወሓት እየተጨፈጨፈ ነው። “ዓረና ነህ፤ ስምህ በዓረና መዝገብ ተገኝቷል” እያሉ ሰለማዊ ሰዎችን እያስፈራሩ ለህወሓት ይቅርታ ጠይቆ እንዲመለስ እያስጠነቀቁ ካልተሳካ Read More
ዜና ኢትዮጵያዊነትን ከቴዲ አፍሮ ጋር በኒውዮርክ እናክብር – መግቢያ ነፃ (ከዲሲ አውቶቡስ ተዘጋጅቷል) July 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቴዲ አፍሮ በአሜሪካ የነፃነት በዓል ላይ ከሚዘፍኑ አፍሪካውያን ድምጻዊያን መካከል አንዱ መሆኑ ይታወሳል። ይህ ለሃገራችን ትልቅ ክብር ሲሆን ኮንሰርቱ ቅዳሜ ከሁለት ሰዓት ጀምሮ ይደረጋል። Read More