ዜና የደገሃቡር የጸጥታ አዛዥ ተገደሉ June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሶስት ቀናት በፊት የኦጋዴን ነጻ አውጭ ድርጅት ታጣቂዎች በደጋሃቡር ላይ ድንገት በፈጸሙት ጥቃት ከሞቱት 7 የመንግስት ታጣቂዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብትን የደፈጠጡ አገር አልባ ናቸው! June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ወንጀል ፍፃሜ መሪ ተዋንያን ሆነው ከቆዩ በኋላ በመሰደድ በአሜሪካ እራሳቸውን ደብቀው በተቀመጡ የሰብአዊ መብትደፍጣጮች ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች እራህብ! June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) እርሃብ እያገላበጠ ይቆላናል። ሲያስፈልገውም ይፈጨናል። ሲያሰኘው እንደ ድልህ ይደቁሰናል። ሲያሰኘውም መለመላችን እንዲህ ይገርፈናል። ወህ! ገና ሳልጀምረው እንዲህ ድክምክም አለኝ። ታካች Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ ደብዳቤ! June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለሰባዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች! ለጋዜጠኛ መብት ተከራካሪዎች! ህሊና ላላቸው ወገኖች በሙሉ! የዓለም ስደተኞች ቀን ጁን 20 በመላ ዓለም ይከበራል። በየዓመቱ አስደሳች መፈክሮች ይጻፋሉ።ይለጠፋሉ።ስብስባዎች ይካሄዳሉ።ታላልቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ! June 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ … ———–//——— ይሞላ ብዪ ስኳትን ፣ ህልሜ እልም እያለ ቢፈትነኝ ለህሊናየ አድር ብዪ ስማስን ፣ ድካሙ ቢሸበርክኝ ተስፋ አልቆርጥም ባልኩ በተጋሁ፣ Read More
ዜና ሰበር ዜና ጅዳ ሳውዲ አረቢያ June 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንዲት ኢትየጵያዊት በጅዳ ቆንስል ግቢ ታንቃ ተገኘች በሳውዲ አረቢያ ጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት ግዜያዊ የስደተኞች መጠለያ ውስጥ እንዲት ኢትዮጵያዊት ታንቃ መገኘቷ የአካቢውን ማህበረሰብ ደረት ሲያስደቃ መዋሉን ቦታው ላይ የነበሩ የአይን እማኞች Read More
ዜና በሀዋሳ ሰ.መ.ጉ እስረኞችን እንዳይጎበኝ ተከለከለ June 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት በሃዋሳ ከተማ በእስር ላይ የሚገኙትን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አባላትን ሁኔታ ለመመልከት ወደ ወደ ሃዋሳ እስር ቤቶች ያመሩት የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ሀላፊዎች Read More
ዜና የ AESA ONE ፕሬዚዳንት ራሳቸውን ከማህበሩ አገለሉ June 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከ ኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ ESFNA የተገነጠለው AESA ONE ፕሪዚዳንት ራሳቸውን አገለሉ፤ግልፅነት እና ተጠያቂነት ያለበት ኣሰራር እንዲሰፍን በመጠየቅ ባለፈው ማርች መልቀቂያ ያቀረቡት Read More
ዜና የአንድነት የአዋሳ ሰልፍ “በእስር ተጀምሮ በእስር ተጠናቀቀ” June 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት በሚል አንድነት ፓርቲ በአዋሳ ሊያካሂደው የነበረው ሰልፍ ፣ የሰልፉ አስተባባሪዎችና የፓርቲው የአመራር አባላት Read More
ዜና ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ June 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ በተለየ ሁኔታ በደቡብ ክልል እየታየ ያለው መንግስታዊ አፈናና ፀረ-ሕግ አቋም እንዲገታ ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን!!! ባለፉት 23 ዓመታት የኢትዮጵያ ሕዝብ ስርዓቱ አምጦ የወለዳቸው ሀገራዊ አፈና፣ Read More
ከታሪክ ማህደር በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? (ፈለገ-አሥራት) June 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ታላቅ የሕዝብ ቅልቅል ተካሂዷል። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል፦ የአህመድ ግራኝ ወረራ፣ የኦሮሞ ወረራ፣ በዘመነ መሣፍንት የነበሩት Read More
ዜና Hiber Radio: ኦብነግ በአፋርና በሶማሌ ተወላጆች መካከል የተፈጠረው ውጥረት እንዳሳሰበው ገለጸ * የእንግሊዝ አዲስ ሕግ ጫት ያዘዋወረ 14 ዓመት ይቀጣል አለ June 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሰኔ 15 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ዳንኤል ሺበሺ የአንድነት ም/የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለህብር ከሰጡት መግለጫ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት) አቶ Read More
ዜና በሐዋሳ በ3 ጣቢያዎች የታሰሩት የአንድነት ፓርቲ አባላት ዛሬም ፍርድ ቤት አልቀረቡም June 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሐሙስ ሰኔ 12 ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ሰኔ 14 ማታ ድረስ በከተማው በሚገኙ የተለያዩ ጣቢያዎች ከ37 በላይ የፓርቲው አባላት እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው የፍኖተ ነፃነት Read More
ዜና ማስታወቂያ – ሰላማዊ ትግል 101 መጽሐፍ በግርማ ሞገስ June 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰላማዊ ትግል 101 የተባለው በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው አዲስ መጽሐፍ በአዲስ አበባ እና በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ገበያ ላይ ውሏል። ሰላማዊትግል 101 የተዘጋጀውበሰላማዊትግልየኢትዮጵያን ህዝብ የመንግስት እና Read More