ቴዲ አፍሮ መልዕክት አስተላለፈ (ቪድዮውን ይዘናል)

June 19, 2014

ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በዋሽንግተን ዲሲ እና በዳላስ የተሰረዙት ኮንሰርቶች የስራ ፈቃድ በአሜሪካ አመልክቶ በወቅቱ ስላልተፈቀደለት መሆኑን አስታውቆ አሁን ግን የሥራ ፈቃዱ ስለተፈቀደ ሥራው እንደሚቀጥልና በሲያትል ከተማ ቀጣዩን ኮንሰርት እንደሚቀጥል “ወደ ፍቅር ጉዞ ተጀምሯል” ሲል አብስሯል። መል ዕክቱን ያድምጡ። ቴዲ በሚኒሶታ ጁላይ 12 የሙዚቃ ኮንሰርቱን ያቀርባል።

Previous Story

የተወዳጁ በቆሎ የጤና ጠቀሜታዎች

Next Story

Sport: አፍሪካ- ‹‹ክሮስ ኤክስፖርት እናደርጋለን›› – የዓለም ዋንጫ ዕይታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)

Go toTop