ነፃ አስተያየቶች የልብ ርትዑ አንደበት! (ሥርጉተ ሥላሴ) June 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 17.06.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ልክ የዛሬ አራት ወር ይህችን ዕለት ነበር ጀግና ካፒቴን አበራ ሀይለመድህን ሲዊዘርላንድ ጄኔባ ላይ ካለምንም እንከን፤ ካለምንም ግድፍት፤ ከለምንም Read More
ነፃ አስተያየቶች ተባበር ወይንስ ተሰባበር!? (ዋስይሁን ተስፋዬ) June 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 10 ቀን 2006 እ.ኢ.አ. ከዋስይሁን ተስፋዬ በኢትዮጵያ ሃገራችን በፍቅር፣ በመተሳሰብና፣ በመቻቻል ለዘመናት የኖረ ህዝብ እርስ በርሱ በጥርጣሬና በጥላቻ ሲጎሻሸም፤ ቤተሰብ ከቤተሰብ መተማመን ጠፍቶ Read More
ዜና ‹‹የኢትዮጵያን ወጣቶች የጨፈጨፉትን በህግ የምንበቀልበት ጊዜ ይመጣል›› – ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም June 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወጣቶች በአልሞ ተኳሽ ግንባራቸው ሲበረቀስና ልባቸውን ሲመቱ ስናስታውስ እንባ ያልተናነቀው ያለ አይመስለኝም፡፡ እነዚህ እውነተኛ መስዋዕትነት የከፈሉ ወጣቶች ደመከልብ ሆነው እንዳይቀሩ ኃላፊነቱ የእኛ ነው፡፡ የእነሱን Read More
ነፃ አስተያየቶች ለምን የሳሙኤል ዘሚካኤል ጉዳይ ያን ያህል ያስደንቀናል? (በትረ ያዕቆብ) June 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከበትረ ያዕቆብ ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ ገፆች አካባቢ የህዝብን ቀልብ መሳብ የቻለና አሁንም ዋና መወያያ አጀንዳ ሆኖ የቀጠለ ጉዳይ ተከስቷል፡ የሳሙኤልዘሚካኤልየሀሰትዶክተር እናኢንጂነርነት፡፡ ጉዳዩ ብዙዎችን አጃኢብ Read More
ዜና (ሰበር ዜና) ከ1000 በላይ የሚሆኑ ዜጎች ቤታችን ፈረሰ በሚል ኢሰመኩ ደጃፍ ተቃውሞ ወጡ June 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን መስሪያ ቤት ደጃፍ ከ1000 በላይ የሚሆኑ ዜጎች ቤታችን ፈረሰ፣ የምንሄደበት አጣን በሚል ለተቃውሞ መውጣታቸውን የዘ-ሐበሻ Read More
ዜና Hiber Radio: የወ/ሮ አዜብና የአላሙዲ ተቀባይነት ከመለስ በኋላ ሲቀንስ የእነ ደብረ ጺዮን፣ ዶ/ር ቴዎድሮስና የሌሎቹ እየጨመረ መምጣቱ ተዘገበ June 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሰኔ 8 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ! አቶ ብርሃነስላሴ አሰፋ የኢህአፓ አባላት በአንድ ላይ እንዲቆሙ ትንሳዔ ብሎ መንቀሳቀስ ከጀመረው Read More
ዜና አሸባሪው አቃቤህግ በአሜሪካ June 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ህወሃቶች የፈጠራና የሐሰት ክስ እየፈበረኩ በርካታ ለወገንና ለአገር የሚቆረቆሩ ኢትዮጵያውያንን በአገር መክዳት፣ ዘር ማጥፋት እና ሽብር ፈጠራ ወንጀሎች በመክሰስ እና በማሰር ለከፍተኛ ፍዳና መከራ Read More
ዜና የዘ-ሐበሻ 6ኛ ዓመት ዛሬ ጁን 15 በሚኒሶታ ይከበራል * የዓመቱ ምርጥ ሰው ይሸለማል June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሚኒሶታ ምርጥ ሰው ይሸለማል ከተመሠረተች 6ኛ ዓመቷን የምትይዘው ዘ-ሐበሻ በደመቀ ሁኔታ በዓሉን በሚኒሶታ ዛሬ እሁድ ጁን 15 ቀን 2014 ዓ.ም እንደምታከብር የzehabesha LLC መስራችና Read More
ዜና መኢአድና አንድነት በአንድ ወር ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ይዋሀዳሉ June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሁለቱም ወገን የተመረጠው ውህደት አመቻች ኮሚቴ ሰኞ ስራ ይጀምራል የአራት አመት የድርድርና የምክክር ጊዜ የፈጀው የመላው ኢትዮጵያ ድርጅት (መኢአድ) እና የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ Read More
ዜና የስኳር ፕሮጀክቶች ለተቋራጮች የተሰጡት በህገ-ወጥ መንገድ ነው ተባለ June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ በጥቅምት 2006 ይጠናቀቃል የተባለው የስኳር ፋብሪካ ግንባታ ገና አልተጀመረም የፋብሪካ ግንባታ በመጓተቱ፤ የ100 ሚሊዮን ብር ሸንኮራ አገዳ ያለ ጥቅም ተወግዷል የፕሮጀክቶቹ የገንዘብ ወጪ በውል Read More
ዜና ፍርድ ቤቱ ግቢ ውስጥ ከጠበቃ አምሐ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ የስድስቱን ጦማርያንና የሁለቱን (የኤዶምና የተስፋለምን)ጉዳይ በመከታተል በፍርድ ቤት እየወከሏቸው የሚገኙት የህግ ባለሞያ አቶ አምሐ ሁልግዜም የህግ ደምበኞቻቸው ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ ግቢው ውስጥ ውጪ Read More
ዜና የአዲስ አበባ የባቡር ሐዲድ በውሉ መሠረት ባለመነጠፉ እየተቀየረ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ ቀላል የባቡር መስመር ላይ ቀደም ብሎ የተነጠፈው ሐዲድ ከውሉ ውጪ የተከናወነ በመሆኑ በመቀየር ላይ እንደሚገኝ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ በምድር ባቡር Read More
ዜና ሱዳን ሃገር የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጉዳይን የሚዳሥስ አራተኛ ፁሁፍ (ካርቱም ሱዳን) June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 04/ 2006 ካርቱም ሱዳን ባለፉት ሦስት ፁሁፎቻችን እንደገለፅነው ዛሪም የስደተኛው ችገር በመቀፀሉ የተነሳ ይህንን ፁሁፍ ለመፃፍ ተገደናል አፈሳው ሰሞኑን ጋፕ ብሎ ሰንብቶ ነበር Read More
ዜና ጄኔራል ሰዓረና ጋዜጠኛ እስክንድር – ከኢየሩሳሌም አረአያ June 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 1 ቀን 1997ዓ.ም፤ በአዲስ ከተማ ት/ቤት የተጀመረው ተማሪዎችንና ንጹሃን ዜጐችን በግፍ የመግደል እርምጃ ተከትሎ አብዛኛው ባለስልጣናት ልጆቻቸውን ከየት/ቤቱ በአጃቢ ያስወጡ ነበር። ወደ ካቴድራል Read More