ነፃ አስተያየቶች የሚሊዮኖች ድምጽ ግብረ ኃይል በዳያስፖራ – ዝምታችን እስከመቼ ? June 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ አንዲት ታላቅ ጥቁር አሜሪካዊት የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ከዚህ አመት በሞት አልፈዋል። ማያ አንጀሎ ይባላሉ። እኝህ ታላቅ ሴት ጸሃፊ፣ ገጣሚም ነበሩ። አንድ ጊዜ ማያ Read More
ዜና ትህዴን በሺህ የሚቆጠሩ ታጋዮችን ማስመረቁን አስታወቀ (የሠራዊቱን ቪድዮ ይዘናል) June 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለበርካታ ወራት ሲሰለጥኑ የቆዩ ብዛት ያላቸው ረመፅ በሚል ስያሜ የሚታወቁ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ሰልጣኞች የድርጅቱ ሊቀመንበር ታጋይ ሞላ አስገዶምና ሌሎችም የሰራዊት አመራሮች Read More
ዜና በትግራይ አለመረጋጋት አለ! June 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጓዶች ህወሓቶች በጣም ደንግጠዋል። ባሁኑ ሰዓት በብዙ የሑመራ አከባቢዎች፣ ማይጨው (ሽኮማዮ)፣ ዓዲጎሹ (ተከዘ)፣ ሐውዜንና አፅቢ ህዝቡን ለመቆጣጠር ፖሊሶችና ምልሻዎች ተሰማርተዋል። ትናንት ማታ (ቅዳሜ ማታ) Read More
ዜና ፍርድ ቤቱ ባለፈው ውድቅ ያደረገውን ጉዳይ ዛሬ ያለምንም ይግባኝ ማፅደቁ ተሰማ June 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. የነበረው የፍርድ ቤት ውሎ አዲስ ክስተትን ይዞ ብቅ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ ባለፈው ሚያዚያ 2006 ዓ.ም.ተጠርጥረው ከታሰሩ 3 ጋዜጠኞች እና Read More
ኪነ ጥበብ በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለአርቲስት ቴዎድሮስ ታደሰ ያላቸውን ፍቅርና ክብር ገለጹ (ቪድዮ ይዘናል) June 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ትናንት ሜይ 31 ቀን 2014 ዓ.ም በሚኒሶታ ከጃኪ ጎሲ ጋር በመሆን የሙዚቃ ኮንሰርቱን ያቀረበው ቴዎድሮስ ታደሰ በተመልካቹ ከፍተኛ አድናቆትን አገኘ። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ Read More
ዜና [የዞን 9 ጦማርያን ጉዳይ] ሦስተኛዋን ‹‹እሁድ››- በአራዳ ምድብ ችሎት – ዘገባ በጽዮን ግርማ June 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጽዮን ግርማ [email protected] የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ተጠርጣሪዎቹን እሁድ ለሚሰየም ተረኛ ችሎት መቅጠሩን የተለመደ አድርጎታል፡፡ ከቀናት በፊት በሦስቱ ብሎገሮች ላይ Read More
ዜና የኢዴፓ ሕዝብ ግንኙነት በሴት ተማሪያቸው በስለት ተወጉ June 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ በታምሩ ጽጌ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ወንድወሰን ተሾመ በአንዲት ሴት ተማሪያቸው በስለት ሦስት ቦታ ወግተው ኮሪያ ሆስፒታል መግባታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር Read More
ነፃ አስተያየቶች ልማታዊ-ሱሰኞችና ትዉልድ-አምካኙ መንግስት June 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ናትናኤል አባተ ከኖርዌይ 19 06 2014 በሃገራችን ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቁ እጅግ በጣም የሚያሳፍሩና መረን የለቀቁ ከሃገራችን ባህል ጋር የሚጻረሩ ድርጊቶች ከቅርብ ጊዜ Read More
ዜና ሰበር ዜና -የአንድነት ፓርቲ እና መኢአድ ቅድመ ውህደት ፊርማ እሁድ ሰኔ 1 ቀን 2006 እንዲደረግ ተጠየቀ May 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ በያሬድ አማረ ፍኖተ ነፃነት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በውህደት ጉዳይ ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ጋር ሲደረግ የነበረው ውይይት በመጠናቀቁና ሁለቱ ፓርቲዎች ያለምንም Read More
ስፖርት Sport: የማን.ዩናይትዱ ማታ አሻግሮ እየተመለከተ ነው May 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዓመቱ ለማንቸስተር ዩናይትድ አስከፊ ነበር፡፡ ሪከርድ በሆነ ዋጋ ዩናይትድን ለተቀላቀለው ሁዋን ማታም ቢሆን የተሻለ አልነበረም፡፡ ስፔናዊው ፕሌይሜከር የቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ነበር፡፡ ለሁለቱ ተከታታይ ዓመታትም Read More
ዜና በማኅበረ ቅዱሳን ጉዳይ፤ የሲኖዶስ ጉባኤ በፓትርያርኩና ጳጳሳቱ ፍጥጫ ተቋጨ – (አዲስ አድማስ ጋዜጣ) May 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው፦ ጳጳሳት የፓትርያርኩን የማኅበረ ቅዱሳን ደንብ ማሻሻያ ቅድመ ኹኔታ አልተቀበሉትም ‹‹ቅድመ ኹኔታው የማኅበሩን አገልግሎት የሚያቀጭጭና በሒደትም Read More
ዜና በነአቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝገብ 28 ክሶች እንዲሻሻሉ ፍርድ ቤት በየነ May 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የቀድሞውን የጉምሩክ ባለስልጣን የእነ አቶ መላኩ ፈንታን የሙስና ክስ የሚመለከተው ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት በተጠርጣሪዎቹ የክስ መዝገቦች ክስ መቃወሚያ ላይ ዛሬ Read More
ጤና Health: HPV ክትባት አብዛኛውን የአባለዘር እከክ (Genital Warts) እና አብዛኛውን የማኅጸን ነቀርሳ (Cervical Cancer) ለመከላከል ያስችላል May 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ስለ HUMAN PAPILLOMAVIRUS መረጃ የአባለዘር (Genital) human papillomavirus (HPV) በአሜሪካ በጣም የተለመደ፣ በአባለ ዘር ንክኪነት ምክንያት የሚተላለፍ በሽታ ነው። ወደ 100 ዐይነት የሆኑ HPV Read More
ዜና በሊቢያ በርካታ አስከሬኖች ተገኙ May 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና :-ከሳምንታት በፊት በርካታ ስደተኞችን ጭና ከሊቢያ ወደ ጣሊያን ስታምራ በሰጠመችው ጀልባ ተሳፍረው የነበሩ ሰዎች ሳይሆን እንዳልቀረ የተገመተ አስከሬን መገኘቱን የሊቢያ የአደጋ መከላከ Read More