ዜና አንድ መቶ ሺሕ ዶላር ለማግኘት ያሰቡ ግለሰቦች ሁለት ሚሊዮን ብር መዘረፋቸው ተጠቆመ May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ታምሩ ጽጌ ethiopianreporter በአዲስ አበባ ከተማ ኢትዮጵያ ሆቴል አካባቢ በሕገወጥ መንገድ የውጭ አገር ገንዘቦችን የሚዘረዝሩ ግለሰቦች፣ አንድ መቶ ሺሕ ዶላር ለማግኘት የማያውቋቸው ግለሰቦች ዘንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጎንደር – ክፍል ሦስት (ሥርጉተ ሥላሴ) May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል ሦስት ከሥርጉተ ሥላሴ 29.05.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) „ለመደመጥ የጥሩ አድምጩን የጎንደርን ህዝብ ሥነ ልቦና በጥንቃቄ መርምሮ ማወቅ ይገባል፤ ጎንደር መሆን ነውና!“ ጓድ ገብረመድህን በርጋ Read More
ዜና [ስሞታ ለኢትዮጵያ ህዝብ] “በኤችአይቪ ቫይረስ ተይዤም መንግስት መጠለያዬን ነጥቆ ለባለሃብት ሰጠብኝ” – ወ/ሮ እታገኝ መኮንን May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ እኔ ወ/ሮ እታገኝ መኮንን ካሣ አድራሻ፡- አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 760/ሀ ነዋሪ ነኝ፡፡ በአሁኑ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ከላይ ቁጥሩ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና በጃኪ ጎሲ ላይ የመኪና አደጋ ደረሰበት የሚል የተሰራጨው ወሬ ውሸት ነው፤ ድምጻዊው ቅዳሜ ሚኒሶታ ይዘፍናል May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ የዘ-ሐበሻ ድረገጽና ጋዜጣ ስልክ ሲጨናነቅ ነበር የዋለው። “በጃኪ ጎሲ ላይ የመኪና አደጋ ደረሰበት ተብሎ በየፌስቡክና ትዊተር የሚወራው ወሬ ትክክል ነው ወይ? ይህንን አረጋግጡልን” Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢህአዲግ ከ70 ዓመት በፊት በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመን በተገነባ ስታዲዮም ውስጥ ሆኖ ግንቦት 20 እያከበረ ኢትዮጵያ አድጋለች ይላል May 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለዘንድሮው በዓል ክብረ በዓል በመላ ሀገሪቱ ከግማሽ ቢልዮን (500 ሚልዮን) ብር በላይ ወጪ እንደሆነ እየተነገረ ነው። በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ብዙ ምርምር Read More
ዜና ‹‹ግድቡን ለማቋረጥ እንኳን የኢትዮጵያ መንግሥት እግዚአብሔርም ቢሆን ፈቃደኛ አይሆንም፡፡›› May 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ፣ በቅርቡ ኢትዮጵያን ከጎበኘው ከፍተኛ የውጭ ልዑካን ቡድን ጋር የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን በተመለከተ በተደረገ ስብሰባ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች አቶ መለስ ዜናዊ በአፍሪካ የጋራ መገማገሚያ መድረክ ላይ የፈፀሙት አሳፋሪ ወንጀል ሲጋለጥ…(በትረ ያቆብ) May 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ በትረ ያቆብ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአፍሪካ ምድር ላይ ሰላምና ብልፅግና እዉን ያደርጋል ተብሎ በአፍሪካ ህብረትና በተለያዩ አለም አቀፍ ተቋት ታምኖበት የተቋቋመዉ እና “የአፍሪካ Read More
ዜና በግንቦት7 ስም የተከሰሱ ጥፋተኞች ተባሉ May 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግንቦት7 ህዝባዊ ሃይል የአመራር አባልና የቀድሞው የአማራ ክልል ወጣቶች ሊቀመንበር ዘመነ ካሴን ጨምሮ 10 ወጣቶች በተከሰሱበት የሽብረተኝነት ወንጀል Read More
ነፃ አስተያየቶች የመብት ረገጣውንና የከፋፋዮችን ሤራ በጋራ እናስወግድ! (ሸንጎ) May 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 19፣ 2006 (ሜይ 27፣ 2014) ሁሉ ከገዥው ቡድን የሚሰጠው ምላሽ የሚያነሳውን ጥያቄ በመመርመር፣የደረሰበትን ብሶት በማዳመጥ ሰላማዊ መፍትሄ ከመሻት ይልቅ ድብደባ፣ እሥራት፣ ስቃይና ግድያ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። Read More
ዜና ኃይለማርያም “ኢትዮጵያዊነት ደምቋል” አሉ (VOA) May 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኃይለማርያም “ኢትዮጵያዊነት ደምቋል” አሉ [jwplayer mediaid=”30729″] የሚጫወቱ ወይም የተጫወቱ ፕሮግራሞች ዝርዝር ቅዳልኝ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የቆየው የግንቦት ሃያ 23ኛ ዓመት በዓል አካል የሆነው የነገው Read More
ዜና ሰበር ዜና:- ጋዜጠኛ ተሰማ ደሳለኝ ሀገር ጥሎ ተሰደደ መንግስት አሁንም ሌላ ጋዜጠኛ አስሯል May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ በጋዜጠኞች እና ብሎገሮች ላይ የፈፀመውን እስር ተከትሎ የኢቦኒ መፅሔት መስራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር የነበረው ጋዜጠኛ ተሰማ ደሳለኝ ሀገር ጥሎ ተሰደደ፡፡ ጋዜጠኛው Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ውርደት ጥቁር ቀን (ሮበሌ አባቢያ) May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ውርደት ጥቁር ቀን ከሮበሌ አባቢያ፣ 27/52014 በአምቦ ከተማና በሌሎች የኦሮምያ ክልል ውስጥ የዩኒቭርሲቲዎችና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ያቀረቡት ሕገ-መንግሥታዊ ጥያቄ Read More
ዜና በትግራይ ክልል አንድ ባለስልጣን በጥይት ተገደለ May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በትግራይ ክልል ውስጥ አንድ የመንግስት ሚሊሻ ወታደር አንዱን ባለስልጣን መገደሉን አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዘገበ። የአረና ለትግራይ አመራር አባል የሆነው አብርሃ በላይ እንደገለጸው በመንግስት ሚሊሻ Read More
ዜና አስራት አብርሃ በዋስ ተለቀቀ May 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው አስራት አብርሃም ዳኛዋ እንዲለቀቅ ቢወስኑም ፖሊስ በእምቢተኛነት አሳድሮ በዛሬው ዕለት ለቆታል፡፡ የመድረክን ሰላማዊ ሰልፍ በመቀስቀስ ላይ የነበሩ አስራ Read More