ኃይለማርያም “ኢትዮጵያዊነት ደምቋል” አሉ (VOA)

May 28, 2014
ኃይለማርያም “ኢትዮጵያዊነት ደምቋል” አሉ

[jwplayer mediaid=”30729″]

በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የቆየው የግንቦት ሃያ 23ኛ ዓመት በዓል አካል የሆነው የነገው ሥነ-ሥርዓት ይበልጥ ደማቅና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚገኙበት እንደሚሆን ተገልጿል፡፡

ቀደም ብሎም ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና መንግሥት በሃያ ሦስቱ ዓመታት የሥልጣን ዘመን ተገኙ ያሏቸውን ውጤቶች፣ ተመዘገቡ ያሏቸውን ድሎች ሲገልፁ ነው የሰነበቱት፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Previous Story

ሰበር ዜና:- ጋዜጠኛ ተሰማ ደሳለኝ ሀገር ጥሎ ተሰደደ መንግስት አሁንም ሌላ ጋዜጠኛ አስሯል

Next Story

የመብት ረገጣውንና የከፋፋዮችን ሤራ በጋራ እናስወግድ! (ሸንጎ)

Go toTop