የሐውዜን አስተዳዳሪዎች የዓረና አባላትን ዉጡልን እያሉ ደበደቡ። አስተዳዳሪዎቹ ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ሲሆን ለ23 ዓመት ያህል ሐውዜንን ገዝተዋል (አስተዳዳሪዎቹ ኢትዮጵያውያን ስለመሆናቸውም እርግጠኛ መሆን አይቻልም)። የድብደባው ሰለባ የሆኑ የዓረና አባላት የሐውዜን ተወላጆች ሲሆኑ “ዉጡልን” ሲባሉ “ወዴት እንሂድ? እናንተ ከዚሁ ዉጡና ሀገራችሁ ፈልጉ እንጂ” የሚል መልስ ሰጥተዋል። ባለፉ ምርጫዎች ህወሓት በሐውዜን የተሸነፈ ሲሆን ድምፅን በመስረቅና የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን ከቀያቸው በማፈናቀልና በማባረር እስካሁን እስደገዛ ነው። It is so!!!