የህብር ሬዲዮ ግንቦት 17 ቀን 2006 ፕሮግራም
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
<<...በኦሮሚያ በግምቢ. እና በአካባቢው በነቀምት ሰሞኑን የተፈጸመው የአማራን የዘር ማጥፋት እንጂ ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር ግንኙነት የለውም። ሁሉም ሰው የሆነ ሊያወግዘው የሚገባ ናዚያዊ ድርጊት ነው ...>>
አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ ሊቀመንበር በወቅታዊ ገዳይ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ
<...ሁሉም ወገኖች የኔ ብቻ መንገድ ያዋጣል ማለታቸውን ትተው መሐል መንገድ መጥተው መነጋገር መቻል አለባቸው። ሕዝቡ በአንድ ላይ አብሮ በሰላም በሚኖርበት መንገድ ላይ መስራት ካልቻሉ ሁኔታዎች አሁን ካለውም አስከፊ ሊሆኑ ይችላሉ ...>
ዶ/ር መረራ ጉዲና የወቅቱ የመድረክ ሊቀመንበር ለህብር ከሰጡት ማብራሪያ (ሙሉውን ያዳምጡት)
<<...እዚህ ሎስ አንጀለስ የምንገኝ ኢትዮጵአውያን አደባባይ ለተቃውሞ የወጣነው የዘረኛውን አገዛዝ ድርጊት በመቃወም ለወገኖቻችን ድምጽ ለመሆን ነው...>>
አቶ መስፍን ሀይሉ በሎስ አንጀለስ ከኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ አስተባባሪዎች አንዱ ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ
የግብጽ ምርጫ ከኢትዮጵያ ጋር ለገባችበት ውጥረት አዲስ መንገድ ወይስ ሌላ ፍጥጫ ይዞ ይመጣ ይሆን? (ልየ ዘገባ)
ውይይት እንደገና ዩኒየን እንደገና መደራጀት ?
ዜናዎቻችን
ሞረሽ ወገኔ በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ሁሉም ኢትዮጵአዊ እንዲያወግዘው ጠየቀ
ለሰላም ለቆሙ የኦሮሞ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ
– ዶ/ር መረራ ጊዲና ተቃዋሚዎች ልዩነታቸውን አቻችለው በአገሪቱ ሰላምና ሕዝቡ በጋራ አብሮ እንዲኖር መስራት ካልቻሉ አሁን የሚታዩ አደጋዎች እየከፉ እንዳይሄዱ ስጋታቸውን ገለጹ
– የኬኒያ ፖሊስ 29 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን አሰረ
– የኢትዮጵያው አገዛዝ የዜጎቹን ሲም ካርድ በመጥለፍ እንደሚሰልል ተዘገበ
– ኢትዮጵያ የግብጹን ጋዜጠኛ አስራ ከአገሯ አባረረች
– ለመድረክ ሰልፍ ቡራዩ ላይ ሲቀሰቅሱ የታሰሩት አልተፈቱም
* አስራት አብርሃን ደህንነቶች አፍነው ያደረሱበት አልታወቀም
– ፕ/ት ኢሳያስ ሕገ መንግስት ላሻሽል ነው አሉ
ተቃዋሚዎቻቸው ጠመንጃ ማንሳታቸውን
– በቬጋስ ታክሲ ቀምታ ሹፌሩን ገጭታ ያመለጠችውን ፖሊስ ዛሬም እየፈለኩ ነው አለ
_ የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር አዲስ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የሀላፊነት ድልድል አደረገ
ሌሎችም ዜናዎች አሉ