(ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና) በስደት ያለዉ ህጋዊዉ ቅዱስ ሲኖዶስ ልቤተ ክርስቲያን መላ ህይወታቸዉን ለአገልግሎት በመስተት ምድራዊ ስልጣን ምድራዊ ጥቅም ያላሸነፋቸዉን ታላቁን አገልጋይ ሐዲስ ሐዋርያ አባ ወልደ ትንሳኤን የክፍለ ዘመኑ የሰላም አባት ሲል መሸለሙን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ከምንም ጊዜ በበለጠ የነበሩ ድክመቶችን አርሞ በአዲስ መንፈስ በሰላም በፍቅር በመግባባት ለመስራት ቆርጦ መነሳቱን በብጹዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ተገልጾአል። ዝርዝር ጉዳዩን እንመለስበታለን።