6ኛው ፓትሪያሪክ አቡነ ማትያስ ትናንት ሚያዝያ 27 ቀን የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የፍርድ ሂደትና ጠቅላላ ጉባኤ እስከሚወሰን ድረስ ተለይተው ለጊዜው በተከራዩት ቤተክርስቲያን ባደረጉት የቅዳሴ ስርዓት ላይ በሥልክ ተገኝተው መልዕክት አስተላለፉ። ደብረሰላምን መድሃኔዓኔዓለም ቤ.ክ ወደ ሃገር ቤቱ ሲኖዶስ እንዲጠቃለል የሚፈልገው ወገን በዘ-ሐበሻ ላይ እንዲታተም የላከውን ቪድዮ እንደሚከተለው አስተናግደነዋል።