ያ ትውልድ፡ ሜይ ደይ’ና ዝክረ ሰማዕታት

የሜይ ዳይ እንቅስቃሴ ቅኝቱን የጀመረው በ18ኛው ምዕተ ዓመት ገደማ የሽካጎ ሄይ ገበያ ግርግር (Chicago Haymarket Incident) እየተባለ በሚታወቀው የሽካጎ ሄይ ገበያ ሠራተኞች (Chicago haymarket employee) ባደረጉት በቀን የ8፡00 ሰዓት የሥራ ሰዓት ሕግ ጥያቄ ነው። በዚህም ሰልፍ ሊይ ከፖሊስ ጋር በተደረገው ግጭት ሳቢያ በፖሊስ ተኩስ ቁጥሩ ያልታወቀ ሰራተኛ ሕይወቱን አጥቶአል።

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Previous Story

አንዷለም አራጌ እና የቃሊቲው ህይወት

Next Story

የአባቶች ስንብት… (ተመስገን ደሳለኝ)

Go toTop