የተስፋው ነፀብራቅ መፅሃፍ በነፃ በፒዲኤፍ መልቀቅፍ ተለቀቀ (ከዮሀንስ ታደሰ አካ)

April 19, 2014

ደራሲ ዮሀንስ ታደሰአቶ ዮሀንስ ታደሰ የተስፋው ነፀብራቅ መፅሃፍ   ደራሲ  ከዚህ ቀደም በኢሳት የ ሳምንቱ እንግዳ ላይ እንዲሁም በ ኢካድኤፍ እና በኢትዮ ሲቪሊቲ ቃለምልልስ የሰጠባቸው ታሪኮችን በስፋት እና በጥልቀት የሚያትተውን መፅሀፍ ኢትዮጲያውያን በነፃ አግኝተው እንዲያነቡት በነፃ በፒዲኤፍ ለቀዋል. መፅሃፉን ለማንበብ ለምትፈልጉ እዚህ ላይ ይጫኑ

ደራሲ ዮሀንስ ታደሰ አካ

Previous Story

Health: ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?

Next Story

በአዲስ አበባ የፋሲካ በዓል ገበያ ምን ይመስላል? – “ሻጩ የሸማቹን ፊት አይቶ ዋጋ ይቆላል”

Go toTop