ዜና “ኢህአዴግ ከምሆን ሞቴን እመርጣለሁ” – ኢ/ር ዘለቀ ረዲ (ቃለምልልስ ከሎሚ መጽሔት ጋር) March 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢ/ር ዘለቀ ረዲ ከወራት በፊት በተዋቀረውና አዲስ አመራሮችን በመረጠው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ውስጥ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ሆነው መመረጣቸው ይታወቃል፡፡ የሎሚ መፅሔት እውነትን ለህዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአማራ ወያኔዎች የመጀመሪያና የመጨረሻ መልእክት March 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) “መልእክት” ያልኩት አቀራረቤን ቀለል በማድረግ የአንባቢያንን ቀልብ ላለመግፈፍ ነው፡፡ እንጂ መነሻየ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነው፡፡ ማስጠንቀቂያም ይባል መልእክት ዋናው ጉዳይ Read More
ዜና ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቶማስ አረፉ March 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞ ስማቸው አባ መዘምር ተገኝ የአሁኑ ብፁዕ አቡነ ቶማስ ጥር 14 ቀን 1932 ዓ.ም ጎጃም ደጋ ዳሞት ዝቋላ አርባዕቱ እንስሳ ተወለዱ፡፡ መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን Read More
ነፃ አስተያየቶች እውነተኛው አ.ኢ.ግ.ተ. (EITI) ወይስ የማዳም ክላሬ የሙስና ማጋበሻ ቡድን? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም) March 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ማዳም ክላሬ አሸንፈዋል! እንኳን ደስ ያለዎት፣ ማዳም ክላሬ! ባለፈው ሳምንት የ “አምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት/Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) Read More
ዜና ከአምቦ ተፈናቅለው በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት የተጠለሉ የአማራ ተወላጆችን አስመልክቶ በፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል የተቀነባበረ ዘጋቢ ፊልም March 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ Read More
ኪነ ጥበብ ድምፃዊ ስንታየሁ ጥላሁን-ሂቦንጎ March 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ሂቦንጎ›› የወቅቱ ተወዳጅ ዘፈን ነው፡፡ ይህንን ዘፈን የተጫወተው ደግሞ ድምጻዊ ስንታየሁ ጥላሁን ነው፡፡ በ1973 ዓ.ም እዚህ አዲስ አበባ የተወለደው ስንታየሁ የቤተሰቡ የመጀመሪያ ልጅ ሲሆን፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር – 5 ቁልፍ አገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን ይዛ እነሆ በPDF ያንብቧት March 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር – 5 Read More
ዜና ወደ እስራኤል ለመሄድ ቪዛ የጠየቁ ጉዟቸውን እንዲያራዝሙ ኢምባሲው አስታወቀ March 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለጉብኝትና ለሥራ ወደ እስራኤል የሚጓዙ ኢትዮጵያዊን አዲስ አበባ ከሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ የቪዛ አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸውን ለሰንደቅ ጋዜጣ ገለፁ። አዲስ አበባ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ ለሰንደቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተቃዋሚዎች ኅብረት የድል ዋስትና ነው March 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ የተቃዋሚዎች ኅብረት የድል ዋስትና ነው [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2014/03/sheno-statement-re-united-struggle-March-232014.2.pdf”] Read More
ዜና ሁለተኛውን ዙር የሚሊየኖች ድምጽ እንቅስቃሴን በመደገፍ: ላስ ቬጋስ የአዲስ አበባዉን – አትላንታዎች አዋሳን -ዴንቨሮች ደሴን – ቃሌ እና ደብተራው ቁጫንና ድሬደዋን ስፖንሰር አደረጉ ! March 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሚሊየነች ድምጽ – ላስ ቬጋስ የአዲስ አበባዉን የመጀመሪያ ስብሰባ ስፖንሰር አደረገች! የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄ በአገሪቷ ዉስጥ ባሉ አሥራ ሰባት ከተሞች፣ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች እንደሚያደርግ ይፋ Read More
ዜና መታመን በቀድሞ ነው !! (ዳንኤል ፍቅሬ) March 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳንኤል ፍቅሬ የሰሞኑ የኪዌት ጉዳይ ሁላችንንም እያነጋገረ ያለ ጉዳይ ነው በተለይ በቅርቡ ከሳውዲ አረብያ የችግር ትኩሳት ትንሽ መብረድ ጋር ተያይዞ በኪዌት የባለ ስልጣን ልጅ Read More
ዜና [የመልካም አስተዳደር እጦት በወሎ] የዘረፈ፣ እግር የቆረጠ፣ ሕዝብን በጥይት እየገደለ ያለ ስልጣን ላይ ሆኖ ይንደላቀቃል March 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ አዘጋጆች ክቡር ሰላምታየ ይድረሳችሁ ከዚህ በመቀጠል የዘወትር የፕሮግራምችሁ ተከታታይ ስሆን ይህን የመልካም አስተዳደር ችግር አየር ላይ እንድታውሉልኝ እየጠየኩ እን ሁልግዜው ለሁሉም Read More
ነፃ አስተያየቶች [የሃረሩ እሳት ቃጠሎ ጉዳይ] – የእሳት ፖለቲካ በኢትዮጵያ (Fire Politics in Ethiopia) – ይሄይስ አእምሮ March 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ዙሪያ ሰሞኑን አንዲት መጣጥፍ ጽፌ ለድረ ገፆች ልኬ ነበር፡፡ ለኅሊናቸው ተገዢ የሆኑ አወጡት – አስነበቡን፤ እግዚአብሔር ይስጣቸው፡፡ ለባህልና ለይሉኝታ ያደሩት እንዲሁም Read More
ዜና Sport: የዩክሬይን ፖለቲካና እግርኳስ March 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ራሺያ የ2018ቱ የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር ናት፡፡ የፊፋ አባል የሆነችውን የዩክሬይንን ሉዓላዊ ግዛት በኋይል የያዘችው ሀገር ዓለምአቀፉ የእግርኳስ ውድድርን ልታዘጋጅ እንደማይገባት በመናገር ፕሬዝዳንቷ ቭላዲሚር Read More