ዜና በጎንደር አድማ መርታችኋል የተባሉ 6 ታክሲ ሹፌሮች በእስር ቤት እየተንገላቱ ነው March 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክሱን ከፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለማገናኘት የሞከረው ፖሊስ አልተሳካለትም ምንሊክ ሳልሳዊ :- በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ ላይ ተቃውሞ አሰምታችኋል አድማውን መርታችኋል በሚል Read More
ነፃ አስተያየቶች [የለንደኗ ጽዮን ማርያም ቤ/ክ ጉዳይ] – ትግላችን ከሕወአትና ከግብረ-ዐበሮቹ ጋር ነው! March 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው! ወገን ተባበረን! መጋቢት ፪ ፦ ፪ሺህ ፮ ዓም ከኮማንደር አሰፋ ሰይፉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። ጻ! መንፈስ ርኩስ!!! Read More
ነፃ አስተያየቶች [ዴሞክራሲያ ቅጽ 39 ቁ. 4 የካቲት 2006 ዓ.ም] – ለዳግማዊ የካቲት ሕዝባዊ አመፅ እንነሳ March 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ የየካቲት 66 አብዮታዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህና ደማቅ ሚና ያለው ክስተት ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዝንተ ዓለም የሚያስበው የሚዘክረው ኹነት ነው። የአገዛዞች ጭቆናና ብዝበዛ Read More
ዜና በሴቶች ሩጫ ላይ በመንግስት ላይ ተቃውሞ አሰምታችኋል የተባሉ 7 ሴቶች እና 3 ወንዶች ፍርድ ቤት ዋሉ March 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው ሳምንት ታላቁ ሩጫ ባዘጋጀው የሴቶች ውድድር ላይ በመሳተፍ ተቃውሞ በማሰማታቸው ለእስር የተዳረጉት ሰባት ሴቶችና ተባባሪ ተደርገው የታሰሩ ሶስት ወንዶች ዛሬ በነበራቸው Read More
ዜና “በሐረር ከተማ በደረሰው ቃጠሉ ከዛም የክልሉ ፖሊስ በንጹሃን ዜጎች ላይ ጉዳት ማድረሱን በቸልታ አንመለከተውም” – አንድነት March 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) በሐረር ክልል ሕዝብ ላይ የደረሰውን ከፍተኛ ጉዳት Read More
ዜና በደቡብ ኦሞ በ9 ቀበሌዎች የምግብ እጥረት ተከሰተ March 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ 9 ቀበሌዎች ማለትም ሉቃ፣አይመሌ፣ሻላ፣ጎራ፣ቦላ፣ኦሎና፣ጊሽማ፣ጎኔ፣ኡፊ ቀበሌዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚስፈልጋቸውና በአካባቢው የርሃብ ምልክቶች መታየታቸውን በደቡብ ኦሞ ዞን የአንድነት አመራሮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሓት “ስሜን ልታጠፋ” ነው! (ከአብርሃ ደስታ) March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ህወሓቶች ስሜን ለማጥፋት ዝግጅት መጀመራቸው የዉስጥ ምንጮች ገልፀውልኛል። ታድያ ቀጣዩ የመንግስት ሚድያዎች አጀንዳ ለመሆን ስለበቃሁ ህወሓትን የፈጠረ … ( ማነው የፈጠረው ደሞ?) የተመሰገነ ይሁን። Read More
ነፃ አስተያየቶች አሜሪካ የበለጠ ትናገር! (ከጸጋዬ ገብረመድህን አርአያ) March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ ነፃነቴን ካልሰጣችሁኝ ሞትን እመርጣለሁ” ፓትሪክ ሔንሪ Give me Liberty or Give me Death ፍሬደሪክ ዳግላስ (1818- 1895) ከባርያ እናትና ከነጭ አባት የተወለደና ራሱም Read More
ነፃ አስተያየቶች ቪ ኦኤ ወይስ የኢትዮጵያ/ወያኔ ሬዲዮ ? March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከመስፍን ደቢ በዚህ ባለንበት ዘመን አለማችን በሚገርም ፍጥነት ለመከታተል ፋታ በማይሰጥ ሁኔታ የፖለቲካ ለውጦች እየተካሄዱ ነው። ሶቭየት ህብረት ሲፈረካከስ ትልቁ ስባሪ ዩክሬን ነው። ዛሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያረጋገጥነው የምግብ ኢዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው። March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሠሎሞን ታምሩ ዓየለ ክፍል 4 በክፍል 3 መጣጥፌ በዋናነት የአገራችን የተፈጥሮ ሃብቶችና ዓየር ንብረቷም ለተለያዩ አዝርዕቶችና ኦንስሳቶች ልማት ምቹነቱን በመግለጽ ነበር ያቆምኩት። አሁን በሚቀጥለው Read More
ነፃ አስተያየቶች “የኦነግ ጭፍጨፋ ተብለው ከሚጠቀሱ ትራጄዲዎች መካከል አብዛኛዎቹ በኦነግ የተፈጸሙ አልነበሩም” – ከአፈንዲ ሙተቂ March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአፈንዲ ሙተቂ —— “ዳውድ ኢብሳ ሲሞት ጥሩኝ” በሚል ርዕስ በለጠፍኩት አነስተኛ ሐተታ ላይ ሁለት ዓይነት ተቃውሞዎች ቀርበውብኛል፡፡ አንደኛው “ኦነግ በአማራው ላይ የሰራውን ሴራ እና Read More
ጤና Health: ስለ ኩላሊት ጠጠር ሊያውቁ የሚገባዎት 5 ነገሮች March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከማስረሻ መሐመድ የኩላሊት ጠጠር የሚባሉት አብዛኛውን ጊዜ የካልስየም ክሪስትያል የሚሠሯቸው ድንጋዮች ሲሆኑ በኩላሊት ውስጥ የሽንት መጠራቀሚያ ቦታ ላይ የሚፈጠሩም ናቸው፡፡ ይህ ጠጠር መሠል ባዕድ Read More
ዜና [ውንብድና ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ] – ሁዳ የሚባል እስር ቤት 35 ጠያቂ የሌላቸው እስረኞች ይማቅቃሉ March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ በዓለም ዉድድር አለ። ዉድድሩ በህዝቦች መካከል ነው። ህዝቦች ዉድድሩን ለማሸነፍ አብሮነትን ይፈልጋሉ። በአብሮነት የራሳቸው ደህንነትና ጥቅም ማስከበር ይሻሉ። ደህንነታቸውንና ጥቅማቸው ለማስከበር Read More
ነፃ አስተያየቶች በለው! ቄንጠኛ ዳንስ በዕንባ ሲደንስ March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሥርጉተ ሥላሴ 13.03.201 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ምን አለባቸው አልሞተባቸው፤ ጥቁር አለበሱ፤ የተራበ ወግን የላቸው፤ የታሰረ ሥጋ የላቸው፤ ባለጊዜ እንዲህ በቄንጥ ዳንሱን ያስነኩት፤ ይጨፍሩ! በጣም Read More