ዜና Hiber Radio: አንጋፋው የሜጫና ቱለማ አመራር ስንብትና ሕወሃት ሜጫና ቱለማን ለማዳከም የወሰዳቸው እርምጃዎች (ወቅታዊ ዘገባ) February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 9 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ዛሬ ለህብር ረሰጡት ቃለ መጠይቅ(ሙሉውን ያዳምጡት አንጋፋው የሜጫና ቱለማ አመራር Read More
ነፃ አስተያየቶች ተራ ኢትዮጵያዊ መሆናችንን አንናቀው ! ግርማ ካሳ February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገሬን ለቅቄ ስደት የጀመርኩት በ1984 ነዉ። ኢሕአዴግ ስልጣን በጨበጠ በአንድ አመቱ። ከአስራ አራት አመታት በኋላ ለአንድ ወር ጉብኘት ቦሌን ረገጥኩ። እሑድ ቀን ፣ ግንብት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሐውልቱ ሥር ሆኜ እነዚያን ሰማዕታት ሳስብ! February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል.1 በላይ ማናዬ ስድስት ኪሎ አደባባይ የካቲት-12 ሰማዕታት ሐውልት ሥር ሆኜ ያን ዘመንና የወቅቱን አሰቃቂ ድርጊት ባሰብኩ ጊዜ ስቅጠት ተሰማኝ፡፡ የቆመው ሐውልት ማንን ለመዘከር Read More
ነፃ አስተያየቶች የማፊያ ከበርቴዎች!! February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከነብዩ አለማየሁ (ኦስሎ) በኢትዮጵያ አንድ ግለሰብ ወይም company ቢዝነሱ የሚሳካው ወይ ካጭበረበረ ወይም መንግስት አካባቢ ሰው ካለ ወይም ጉቦ ከሰጠ ነው።ለነገሩ ዋና ዋናው ቢዝነስ Read More
ነፃ አስተያየቶች እየተዋረዱ መገዛት እስከመቼ!? February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቅዱስ ዬሃንስ አለምነው መኮነን የተባለ የብአዴን ወኪልና የባንዳ አስፈፃሚ የአለቆቹን የዘወትር አባባል በማስረገጥ እመራዋለሁ የሚለውን የአማራ ህዝብ ካለ በኋላ በማለት እንደሌሎች ብሄረሰቦች ሁሉ ደከመኝ፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ …ሳውዲ ጉዳይ – ዛሬም ድጋፍ በምድረ አሜሪካ – ዋሽንግተን ዲሲ ! February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ትናንት በሳውዲ ሰአት አቆጣጠር እኩለ ሌሊት ፣ በምድረ አሜሪካ ዋሽንግተን ከቀትር በኋላ እልፍ አዕላፍ ከሚቆጠሩት በምድረ አሜሪካ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን መካከል “የወገናችን ጉዳይ ያገባናል Read More
ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተጠለፈ፤ ጠላፊው ምክትል አብራሪው ነው ተባለ February 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ ተነስቶ በካርቱም በኩል አቋርጦ ወደ ጣሊያን ይበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጠልፎ በጄኔቭ ስዊዘርላንድ እንዲያርፍ መደረጉ ታወቀ። ጠላፊው ምክትል አብራሪው እንደነበርም Read More
ዜና ሙሽሮቹ በሰርግ ቀናቸው ቂሊንጦ ወህኒ ቤት በማምራት እስረኞችን ጠየቁ February 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት ሰለሞን በፌስቡክ ገጹ እንዳሠፈረው፦ በሰርግ ስነ ስርዓት ወቅት የሙሽሮችን አእምሮ ወጥረው የሚይዙ ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፡፡ ከቤተሰብ መነጠልና አዲስ ህይወት የመጀመር ፍርሃት ዋናዎቹ ተብለው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ግድብና የአገዛዙ ተቃርኖዎቹ February 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቴዎድሮስ ጌታቸው (ኦስሎ ከኖርዌይ) በአለም የወንዞች ታሪክ እንደ አባይ የተዘፈነለት፤ የተዘመረለት ወንዝ ያለ መቸም አይመስለኝም በአለም በእረጅምነቱ የሚስተካከለው የሌለው አባይ በትውልድ ሃገሩ ከዘፈን ግጥምና Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ ለምን ይሸበራል? February 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት መላኩ( ከጀርመን) አባቶች ሲተርቱ ’’ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ’’ ይላሉ፡፡ዝላዬን ተከትሎ ምን እንደሚመጣ ስለሚያውቅ በዝላይ አይሳተፍም ዝላይም አይወድም፡፡የወያኔ አንባገነን መንግስት ለምን ይሸበራል ብልን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤ/ክ ለሰላምና ለአንድነት ከቆሙ ምእመናንን የተላለፈ ማብራሪያ February 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ 02/14/2014 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! በቤተክርስቲያናችን የውስጥ ጉዳይ የመጨርሻ ውሳኔ ሰጪ አካል የቤተክርስቲያናችን ጠቅላላ ጉባዔ ብቻ ነው። በቅርቡ በፍርድ ቤት Read More
ጤና Health: ጨው ከደም ግፊት፣ ከስትሮክ፣ ከስኳር እና ከኩላሊት ጋር ያለው ተዛምዶ ምን ይመስላል? February 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለምግብ ከሚውለው ጨው ጋር በተያያዘ ብዙ ሰው ብዙ ጥያቄ እንደሚኖረው ይገመታል፡፡ ከጥያቄዎቹም፣ – ጨው የበዛበት ምግብ በማዘውተሬ ለደም ግፊት ያጋልጠኛል ወይ? – አልፎ አልፎ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና አስቴር አወቀ “ካሁን በኋላ የሙዚቃ አልበም የምሰራ አይመስለኝም” አለች February 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግሥት በሚል የምትሞካሸው ድምጻዊት አስቴር አወቀ ካሁን በኋላ የሙዚቃ አልበም ለመሥራት ሃሳብ እንደሌላት የቅርብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ጠቆሙ። አስቴር ለቅርብ ሰዎቿ አሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢሕአዴግ ግትርነቱን እንዳይቀጥል!… ከግርማ ካሳ February 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከግርማ ካሳ አቶ ዳንኤል ተፈራ በዋስ መለቀቃቸው፣ አቶ አሥራት ጣሴም መፈታታቸውን አነበብኩ። መጀመሪያዉኑ እነዚህ የአመራር አባላት መከሰስ ብሎም መታሰር አልነበረባቸውም። ሆኖም ግን ኢሕአዴግ ነገሮችን Read More