ነፃ አስተያየቶች የኛ ነገር፡ የተሸነፈ ርእዮተአገርና ገፊ ፖለቲካ፤ (ተክለሚካሄል አበበ ) January 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ስለመጪው ሶስተኛ ሪፐብሊክ፤ ካለፈው የቀጠለ፤ ሀ ትንሽ ወደኁዋላ፤ እንደ መግቢያ 1. ግንቦት፤ 2003/2011፤ በቶሮንቶ ከተማ፤ ጃዋርና ኦባንግ፤ አሎ አይደሂስና (ሸጋ የአፋር ሰው ነው) አበበ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለጓድ መንግሥቱ ኃ/ማርያም January 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከወልደ ቴዎፍሎስ (ኦታዋ፡ ካናዳ) [email protected] “የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።” ትንቢተ ኢዩኤል 2፡32፤ ሮሜ 10፡13. የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት እና የደርግ ሊቀመንበር ጓድ መንግሥቱ ኃ/ማርያም፡ Read More
ዜና ማስገንዘቢያ ለዘ-ሐበሻ ወዳጆች January 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባለፉት 3 ቀናት በአስተያየት መስጫ ሳጥኖች ላይ በሰርቨራችን ላይ ባጋጠሙን ቴክኒካል ችግሮች የተነሱ ሳናትማቸው ቀርተናል። ብዙዎቻችሁ አስተያየቶቻችሁን ለማተም ያልፈለግን እንደመሰላችሁ ከሰጣችሁን አስተያየት ለመረዳት ችለናል። Read More
ነፃ አስተያየቶች ከቃሊቲና ቂሊንጦ እስር ቤቶች በላይ የሚያንጸባርቁ ከዋክብት – ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ) [ጋዜጠኛ] January 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ይህ ጽሁፍ የርዕዮት አለሙ የልደት በአል በአዲስ አበባ በተከበረበት ወቅት; ከውጭ አገር ንግግር እንዳደርግ በተጋበዝኩበት ወቅት… የስራ ባልደረቦቼን እስክንድር, ውብሸት እና ርዕዮትን በማሰብ የተዘጋጀ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሰማያዊ ፓርቲ ስም አመሰግናለሁ! January 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፉት በርካታ ሳምንታት በተናጠል እና በቡድን እየሆናችሁ በአሜሪካ እና በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች የስብሰባ አዳራሾች በመገኘት ለሰማያዊ ፓርቲ ድጋፋችሁን Read More
ዜና አምባገነናዊ ሥርዓት “ህጋዊ” የሆነባት ሀገር – “ኢትዮጲያ” January 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ በናትናኤል ካብቲመር ኦስሎ ኖርዌይ አምባገነናዊ ስርዓት መሰረታዊነት በጎደለው ንድፈ ሃሳብ ላይ የተመረኮዘ የሃገርንና የህዝብን ችግሮች ከመፍታት ይልቅ የስርዓቱን እድሜ ለማራዘም ሆን ተብሎ በተቀረፁ ፖሊሲዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ነፍስ በበረከት ስምዖን በኩል ስትቃዥ January 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከነፃነት ዘለቀ አንደኛው መስከረም ጠብቶ ሌላኛው መስከረም እስኪጠባ ድረስ ባሉት የ365.25 ቀናት ውስጥ ስንት ጉድ መስማት እንዳለብን የሚጠቁም አሃዛዊ መረጃ ሊኖር እንደማይችል መቼም ግልጥ Read More
ዜና በርካታ ሙስሊሞች “ሕዝብን ለሽብር ቀስቅሻለሁ” ብላችሁ እመኑ በሚል በእስር ቤት እየተገረፉ መሆኑ ተዘገበ January 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ህወሐት መራሹ የኢትዮጽያ መንግስት ሕዝበ ሙስሊሙ ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ሲል ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደ ራድዮው ዘገባ ከኢዱ ጅምላ ጭፍጨፋ ቡኋላ መንግስት Read More
ነፃ አስተያየቶች 6 ቅን ጥያቄዎች ለአውራምባው ዳዊት ከበደ January 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክዳጉ ኢትዮጵያ ዳዊት ከበደ… የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲው የጋዜጠኝነት ምሩቁ ዳዊት… በ1997ዓ.ም ምርጫ መባቻ በነጻ ጋዜጠኝነቱ ምክንያት ከወቅቱ የቅንጅት አመራሮች ጋር ለሁለት አመት ጥቂት ፈሪ ጊዜ Read More
ዜና Hiber Radio: “እነ ሌንጮ ሰልፋቸውን እስከምናውቅ አቋም አልያዝንም” ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ አቶ ቡልቻም ስለ ሌንጮ ይናገራሉ January 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥር 11 ቀን 2006 ፕሮግራም ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ዶር መራራ ጉዲና የአቶ ሌንጮን አገር እገባለሁ በተመለከተ ከህብር ሬዲዮ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ወደው አይስቁ” ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) January 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ የጥምቀት በዓልን ተሰባስበን በምናከብርበት አንድ ቤት ውስጥ ካለወትሮው ፓልቶክ ተከፍቷል። በዚያ የበዓል ድባብ፤ የፓልቶክ ንትርክ መከፈቱ ሳይገርመን፣ ርእሱ የሁላችንንም ቀልብ መሳቡ። በእርግጥ አንድም ቁም Read More
ነፃ አስተያየቶች የውስጤ ብቁ ዳኛ! January 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) አምቄ ብይዘውም ጠብታወቼ ዘመን አመጣሹን ብራና አራሱት አይቀርም ደግሞ ደረሰ …. ጥር 21 የሚሉት …. ለብር አንባር – የካቴና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአስተዳደር ቦርድ ኃላፊነትና የሥራ ድርሻ የኅዝብን/የምዕመናንን ውሳኔ በሙሉ ማስፈጸም ነው!!! January 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአስተዳደር ቦርድ ኃላፊነትና የሥራ ድርሻ የኅዝብን/የምዕመናንን ውሳኔ በሙሉ ማስፈጸም ነው!!! 01/19/2014 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን። በምእመናን Read More
ነፃ አስተያየቶች ምርጫ እና የስርዓት ለውጥ January 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሙሉጌታ አሻግሬ [email protected] አገራት ዘመናዊ የተባለውን የመንግስት አስተዳደር መተግበር ከጀመሩበት ግዜ አንስቶ እስከዚህኛው ዘመን ድረስ የተለያዩ የመንግስት አወቃቀርና ርዕዮተ ዓለም ተስተናግደዋል። ሰዎች መለኮታዊ እምነታቸውን Read More