The Habesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win

ዘ-ሐበሻ

Hiber Radio: ከቤይሩት ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ የዘጠኝ ኢትዮጵያውያን አስከሬን ወደ አገር ቤት ተሸኝቷል

December 2, 2013
 የህብር ሬዲዮ ዕሁድ  ህዳር 22 ቀን 2006 ፕሮግራም <…ዓለም አቀፉ ግብረ ሀይል ቢሮ ከፍቶ በሙሉ ጊዜው በሳውዲ በችግር ላይ ያሉ በየመን በረሃ ላይ የተጣሉትን ለመርዳት እየሰራ ነው።ጉዳዩ በዓለም አቀፍ መገናኛ

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የታሰሩት ኮሚቴዎች እንዲፈቱ ለመጠየቅ የጠሩት የዚያራ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ

December 1, 2013
ስኬታማው የዚያራ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ! ህዝበ ሙስሊሙ ለመሪዎቹ አጋርነቱን፣ ለዓላማው ፅናቱን ዳግም አረጋገጠ!!! እሁድ ሕዳር 22/2006 ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ ህዝበ ሙስሊሙ በግፍ ለታሰሩት መሪዎቹ

ይድረስ ለሳኡዲው ባለሃብት ሼክ መሃመድ ሁሴን አላሙዲ “ዝምታን” ለምን መረጡ?

December 1, 2013
ከዘላለም ገብሬ (ጋዜጠኛ) የተከበሩ ሼክ መሃመድ ሁሤን አላህሙዲ ክብረቴ ይድረስዎት እያልኩኝ በአሁን ወቅት ባለው አንገብጋቢ እና አሰቃቂ በሆነው ጉዳይ ላይ ምላሽዎን ቢሰጡኝ ብዬ ይህችን

በሳዑዲ ትናንት ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተው የነበሩት ኢትዮጵያውያን ወደ ጅዳ አየር ማረፊያ አምርተዋል

November 30, 2013
ከነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ በፌስቡክ ገጹ እንዳስነበበው፦ አስደሳቹ ዜና በትናንትናው እለት ከጊዜያው ማቆያ በር ለቀናት ያለ ምግብና ውሃ ለሶስት ቀናት መሰቃየታቸውን ተከትሎ ከሳውዲ የጸጥታ

ከቤሩት የተሰማ አሰቃቂ መረጃ (ይህን ቪድዮ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ እንዲያዩት አይመከርም)

November 29, 2013
ወደ ዘ-ሐበሻ ዝግጅት ክፍል በፌስቡክ የግል መልዕክት አንድ እህት ብታነጋግሩኝ አሳዛኝና ማንም ያልዘገበው መረጃ ቤሩት ውስጥ የተፈጸመ አቀብላችኋለሁ አለችን። ፈቃዳችንን ገልጸን ስልኳን ተቀብለን ወደ

ለሚኔሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አባላት ታላቅ የስብሰባ ጥሪ

November 27, 2013
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ሰላም ለሁላችሁ ይሁን። የታላቋ ደብራችን የሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በመጪው ታህሳስ 6 2006ዓ.ም/

“የህሊና እስረኛ መሪዎቻችን ላይ በሐሰት መፍረድ ህዝበ ሙስሊሙ ላይ መፍረድ ነው” – ድምጻችን ይሰማ

November 26, 2013
ከድምፃችን ይሰማ የተሰጠ መግለጫ ማክሰኞ ሕዳር 17/2006 ከመንግስታዊው እስልምና መምጣት በኋላ የህዝበ ሙስሊሙን ድምጽ ለማሰማት የመንግስት ዋነኛ ቢሮዎች ድረስ የደረሱት መሪዎቻችን ዛሬ በግፍ እስር

ከቁጫ ሕዝብ ጥያቄ ጋር በተያያዘ የቀድሞውን የዞን አስተዳዳሪ ጨምሮ 4 ግለሰቦች ታሰሩ

November 26, 2013
የቁጫ ህዝብ ካለፈው አመት ጀምሮ እያነሳቸው ባሉት የማንነት ፣የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎች ከመንግስት ጋር ፍጥጫ ውስጥ መግባቱን ተከትሎ መንግስት የጀመረውን የእስር እርምጃ ገፍቶበታል፡፡ የአካባቢው
1 565 566 567 568 569 693
Go toTop