ከቀናት በፊት ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ሕዝቡ ተቃውሞውን ማሰማቱን መዘገባችን ይታወሳል። “ታላቁ ሩጫ የብሶት መግለጫ” እያሉ ነበር የዘመሩት የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች። የኢትዮጵያ ቲቪን ካሜራ ማን ሲያዩ ደግሞ “Shame on u.. Shame on u” ሲሉ ነበር። “ታላቁ ሩጫ… ታላቁ ሩጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሶት መግለጫ..” ሲሉ ባለፈው እሁድ በአዲስ አበባ በተደረገው የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች ድምጻቸውን ሲያሰሙ ነበር። ይኸው ቪድዮው፦