ነፃ አስተያየቶች የፖለቲካው ስር ቁማርተኞች! (ተመስገን ደሳለኝ) November 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ተመስገን ደሳለኝ በሀገራችን መንግስታዊ አስተዳደር የ‹‹ቁማር ህግ››ን ችግር መፍቻ አድርጎ መጠቀም የጀመረበትን ጊዜ ለማስላት ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ምንሊክ እንደ”ተበሉበት” ከሚነግረን የሽኩሹክታ ታሪካችን አንስቶ አንድ፣ Read More
ዜና Hiber Radio: በኤርትራ ትግርኛ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ታጣቂዎች በአሰሳ ተሳተፉ በሚል ሕዝቡ ቁጣውን ገለጸ November 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥቅምት 24 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ የኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ አዘጋጅ በአዋሳ በተቀነባበረ ሁኔታ ሊመስል በሚችል መንገድ ስለ ደረሰባቸው አደጋ Read More
ዜና Sport: ዋሊያዎቹ ናይጄሪያን ለማሸነፍ ቆርጠው ተነስተዋል November 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት በጋሻው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) በካላባር ናይጄሪያን ለማሸነፍ የተቻላቸውን ሁሉ እንደሚያደርጉ ተናገሩ ። በአዲስ አበባ 2ለ1 የተሸነፉት ዋሊያዎቹ ውጤቱን ለመቀልበስና በዓለም Read More
ዜና በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ የተጠራው ስብሰባ በኢትዮጵያውያኑ ተቃውሞ አጋጠመው November 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ ተጠርቶ የነበረው ስብሰባ “በአባይ ስም ማጭበርበር ይቁም፤ ከአባይ በፊት የሰብአዊ መብት መከበር ይቅደም” በሚሉ ፍትህ ጠያቂ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እጅግ ልብ የሚነካ ደብዳቤ እስር ቤት ለሚገኘው እስክንድር ነጋ በድምጽ ላከች (ይዘነዋል) October 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ከመጣች ከ3 ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እስር ቤት ለሚገኘው ባለቤቷ እስክንድር ነጋ እና ለሌሎችም እስረኞች በድምጽ በመተረክ Read More
ነፃ አስተያየቶች ንጉሠ ነገሥት አብርሃም ያዬህ ሆይ! መፍትሔው ይሄው ነው በቃ? October 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ “የአፄ አብርሃም ያዬህን ጽሑፍ አንብበን ስንጨረስ ነገር ማብላላታችንን ትተን ዝም ብለን መጋደም አልቻልንም፡፡ ዘመናችን ብዙ የሚሠራበት ሣይሆን ብዙ የሚወራበትና የሚጻፍበት መሆኑን እናውቃለንና Read More
ዜና አወጋን “ለጉልበት ሥራ ወደ ሁመራ የሚሄዱ የአማራ ተወላጆች ኩላሊት ለሱዳኖች እየተሸጠ ነው” አለ October 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ለጉልበት ሥራ ወደ ሁመራ የሚሄዱ የአማራ ተወላጆች ኩላሊት ለሱዳንኞች እየተሸጠ ነው ሲል አወጋን (የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ) ለዘ-ሐበሻ በላከው መረጃ አመለከተ። ንቅናቄው በላከው Read More
ዜና አቶ ሬድዋን ሁሴን የኢቲቪ ቦርድ ሰብሳቢነቱን ከአቶ በረከት ስምኦን ተረከቡ October 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ – የሹመቱ አግባብነት ጥያቄ አስነስቷል – አፈጉባዔ አባዱላ ጠ/ሚኒስትሩ በሹመቱ ላይ ማብራሪያ ለመስጠት አይገደዱም አሉ በፍሬው አበበ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ለኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድነትን የምንፈልግ ከሆነ ተስፋዬ ገ/አብን ልንደግፍ ይገባል – ከእውነቱ ስንሻው October 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ ታዋቂ ደራሲ እና ጋዜጠኛ ሲሆን ቀልብን በሚስቡ የሥነ- ጽሁፍ ችሎታው ብዙ መጽፍትን ጽፎ ለአንባቢያን አቅርቧል የኦሮሞን ህዝብ ፖለቲካዊ ታርካዊ ማህበራዊ ባህላዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ”ዛሬም ታለቅሳለች!” – ወቅታዊ ግጥም ከፊሊጶስ October 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ‘ ‘ዛሬም ታለቅሳለች!” ትላ’ትናም – ዛሬም ቁማም – ተቀምጣም በውኗም – በህልሟም፤ እምባ እያዘነበች ደም እያፈሰሰች፤ ሁሉንም እያየች ዛሬም ታለቅሳለች።……. ‘’ረስታ – ተረስታ በራሷ Read More
ነፃ አስተያየቶች አደባባዩ ምን ያህል ይርቃል? – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) October 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ እነሆ ይቺ ሀገር ኢትዮጵያ ናትና የመብት (የለውጥ) ጥያቄዎች፣ እንደ አህጉር ተጋሪዎቿ ሁሉ መልስ የሚያገኙት ከአደባባይ ጩኸት ብቻ ይሆን ዘንድ ባህል ሆኖአል፡፡ ትውልድ ተሻጋሪ ታሪኳም Read More
ዜና Hiber Radio: ጄኔራሎች በምደባ ስም እየተበወዙ ነው October 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ አቶ መስፍን ሀይሉ ትላንት በሎስ አንጀለስ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ በምስጢር የተደረገው ስብሰባ ላይ ተቃውሞ ባቀረቡበት ወቅት ወ/ት ሜሮን አሀዱ የሎስ አንጀለሱን የአባይ ቦንድ የምስጢር Read More
ዜና ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ አመጽ አነሳስተዋል ያላቸውን 27 ሠራተኞቹን ከሥራ አባረረ October 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ሰራተኞች ባለፈው ነሀሴ ወር ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ በፋብሪካው አስተዳደር ላይ ያላቸውን ቅሬታ ገልፀው ነበር፡፡ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ቦርዱ እና Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍትሃዊ አስተዳደር ሳይኖር ልማት እንዴት ይታሰባል? (በጌታቸው) October 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በጌታቸው) ወሎ ውስጥ መርሳ አባ-ጌትየ የሚባል ቦታ አለ እናም በደርግ ዘመነ መንግሥት የተማረሩ አንድ አባወራ የደርግ ሠራዊት ከህወሃት ጋር ውጊያ አድርጎ ወደ ኋላ ላይ Read More