በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ የተጠራው ስብሰባ በኢትዮጵያውያኑ ተቃውሞ አጋጠመው

November 2, 2013

(ዘ-ሐበሻ) በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ ተጠርቶ የነበረው ስብሰባ “በአባይ ስም ማጭበርበር ይቁም፤ ከአባይ በፊት የሰብአዊ መብት መከበር ይቅደም” በሚሉ ፍትህ ጠያቂ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው። የታሰሩት ጋዜጠኞች እና የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እንዲሁም የሙሊሙ መፍትሄ አላላጊ ኮሚቴዎች እንዲፈቱ የጠየቁት ኢትዮጵያውያን በሙኒክ የአባይ ቦንድ ሽያጭ የሚደረግበትን አዳራሽ በመቆጣጠር እክል እንዲገጥመው አድርገዋል። ቪድዮው የሚከተለው ነው፦ (ዝርዝር ዘገባ እንደደረሰን እናቀርባለን)

Previous Story

ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እጅግ ልብ የሚነካ ደብዳቤ እስር ቤት ለሚገኘው እስክንድር ነጋ በድምጽ ላከች (ይዘነዋል)

Next Story

Sport: ዋሊያዎቹ ናይጄሪያን ለማሸነፍ ቆርጠው ተነስተዋል

Go toTop