ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እጅግ ልብ የሚነካ ደብዳቤ እስር ቤት ለሚገኘው እስክንድር ነጋ በድምጽ ላከች (ይዘነዋል)

October 31, 2013

(ዘ-ሐበሻ) ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ከመጣች ከ3 ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እስር ቤት ለሚገኘው ባለቤቷ እስክንድር ነጋ እና ለሌሎችም እስረኞች በድምጽ በመተረክ በኢሳት ራድዮ በኩል መልዕክት አስተላለፈች። ሰርካለም በመልዕክቷ “ስለ ሁለት ሰው ማሰብ እንዴት ይከብዳል” ብላለች። በትረካዋ ከኢትዮጵያ ልትወጣ ስትል የነበሩትን የመጨረሻ ቀናት ታስታውሳለች። መልዕክቱን ያድምጡት።

Previous Story

ንጉሠ ነገሥት አብርሃም ያዬህ ሆይ! መፍትሔው ይሄው ነው በቃ?

Next Story

በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ የተጠራው ስብሰባ በኢትዮጵያውያኑ ተቃውሞ አጋጠመው

Go toTop