ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
<<... ኢትዮጵያውያን አባይን ሳይሆን የነሱን ግፍ ነው በየደረሱበት የምንቃወመው...>>
አቶ መስፍን ሀይሉ ትላንት በሎስ አንጀለስ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ በምስጢር የተደረገው ስብሰባ ላይ ተቃውሞ ባቀረቡበት ወቅት
<...የትግራይ ብሄር አባላት ወገኖቻችን ይህን አገዛዝ ከመደገፍ ይልቅ ከወገኖቻቸው እንዳይነጠሉ ነገን አይተው ቆም ብለው ሊያስቡበት ይገባል... >
ወ/ት ሜሮን አሀዱ የሎስ አንጀለሱን የአባይ ቦንድ የምስጢር ስብሰባ ላይ የሰብዓዊ መብቱን ጥሰት ለመቃወም በወጣችበት ወቅት ለህብር ከተናገረችው
<...አንተ የወያኔ ካድሬ አንገትህን እቆርጣለሁ ብለህ ዝተዋል ብለው ፍ/ቤት እያመላለሱኝ ነው።...ሰሞኑን ታፍነው ለተወሰዱት አንድነት አመራርም እኔን ከአሸባሪዎች ጋር ይገናኛል ሲሉ ለመወንጀልና ለመክሰስ መፈለጋቸውን ያሳያል...ይሄ የምጥ መጀመሪያ ነው...>
አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት ም/የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ከሰጡት ምልሽ
በአረብ አገራት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችንን ያልታደገው አዘጋዝና በጉዞው መከልከል ሚና አለው?(ልዩ ዘገባ)
(ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን)
ዜናዎቻችን
– የአየር ሀይል አዛዥ ከስልጣን ተነሱ
– ጄኔራሎች በምደባ ስም እየተበወዙ ነው
– ግዙፉ የቻይና ኩባንያ ያለ ቀረጥ ውድ ዕቃዎችን ሲያስገባ ተያዘ
– የአማራ ወጣቶች ያጋራ ንቅናቄ ወንጀለኞች ብሎ ያገታቸውን ግለሰቦች ማንነት ይፋ አደረገ
– ሲኖዶሱ ፓትሪያርኩ የሻሩበትን ውሳኔ መልሶ አስከበረ
– ኢትዮጵያና ካሜሮን የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ሌሎችም ዜናዎች አሉን