ዘ-ሐበሻ

በምእራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ አጅላ ዳሌ እና አዋዲ ጉልፉ የሚኖሩ አማራዎች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንገኛለን አሉ

October 23, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ አጅላ ዳሌ እና አዋዲ ጉልፉ የሚኖሩ አማራዎች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንገኛለን ሲሉ መግለፃቸው ተዘገበ፡፡ ነዋሪዎቹ

ጎበዝ ምንድን ነው ነገሩ? – ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለ7 ሰዓታት በመብራት እጦት ሥራ አቁሞ ነበር

October 23, 2013
የኃይለማርያም ደሳለኝ መንግሥት እንዴት ይጠየቃል? ከመሐመድ አሊ መሀመድ የገዥው ፓርቲ ልሳን እንደሆነ የሚታወቀው ፋና FM ሬዲዮ በቀትር የዜና እወጃው በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከትናንት 10

‘‘መላኩ ፈንታ ሥልጣናቸውን መከታ በማድረግ የሶስት ልጆች እናትን ከትዳሯ አፋተው አግብተዋል’’ – ዐቃቤ ሕግ

October 23, 2013
በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር የፌዴራሉ የሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ዐቃቤ ህግ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣናት እና ግብረ አበር ባለሀብቶች ላይ የመሰረተውን ክስ በፍርድ

በትግራይ አንድ ቄስ ተገደሉ

October 22, 2013
ታዋቂው ብሎገር አብረሃ ደስታ ከመቀሌ እንደዘገበው በትግራይ ክልል ክልተ አውላዕሎ ወረዳ (ጣብያ አይናለም) በቤተክርስትያን ግንባታ ምክንያት በህዝብና አስተዳዳሪዎች መካከል አምባጓሮ ተፈጥሮ አንድ ቄስ ተገደሉ።

እዚህም አዚያም ጩኸቱ ተበራክቷል . … ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ (ጋዜጠኛ)

October 22, 2013
ያን ሰሞን አንድ ጋዜጠኛ ወዳጀ ከወደ አማሪካ የሚያየውን የስደተኛ ህይወት በጨረፍታ በሚያስቃኝበት መጣጥፉ “ስሞት ሬሳየን አቃጥሉት !” ብሎ የተናዘዘን ወንድም አሳዛኝ የህይወት ታሪክ ከእነ

በኖርዌ ኦስሎ ከተማ የኢጣሊያ ግዛት በሆነችው ላምፔዱሣ በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የሻማ ማብራት ሥነሥርአት ተካሄደ

October 21, 2013
ሄለን ንጉሴ / ከኖርዌ በኦክቶበር 20, 2013 የኢትዮጵያ ሥደተኞች ማህበር በኖርዌ የኢጣሊያ ግዛት በሆነችው ላምፔዱሣ ከሶስት መቶ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያና ኤርትራዊያን ዜጎች ህይወታቸው ማለፉን
1 571 572 573 574 575 693
Go toTop