ዜና Hiber Radio: በማዕከላዊ እስር ቤት በእስረኞች ላይ የሚፈጸመው ግፍ ተጋለጠ October 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥቅምት 10 ቀን 2006 ፕሮግራም ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ለአንድነት ፓርቲ ካቀረቡት ጥያቄ የተወሰደ ሌሎችም ጥያቄዎች ለአንድነት የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ጋር ውይይት Read More
ዜና “ተገዥነታችን ለሕዝብና ለሕግ እንጅ ለአምባገነኖች ማስፈራሪያ አይደለም” – አንድነት October 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በሰላማዊና ሕጋዊ መንገድ ተመዝግቦ በሀገራችን ላይ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲሰፍንና ፍትሃዊነት እንዲኖር በቁርጠኝነት Read More
ነፃ አስተያየቶች በደም በተበከሉ እጆችና በወንጀለኞች የምትመራ አገር October 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/ ዛሬ ይኸንን ፅሑፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ ጉዳይ አንድ ነገር ነው። ይኸውም አቶ ገብረምድህን አርዓያ ከአውስትራሊያ በኢትዮጵያ አቆጣጠር መስከረም 6 ቀን 2006 በተጻፈውና Read More
ዜና ስብሃት ነጋ ከአዜብ ጋር ፍጭት እንደነበር አመኑ * ጋዜጠኛ ደረጀ ደስታ እስካሁን ተጠይቀው የማያውቁትን ጠየቃቸው October 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የዘኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ደረጀ ደስታ በዋሽንግተን ዲሲ የሕወሓት መስራች የሆኑትን አቦይ ስብሃት ነጋን እስካሁን ተጠይቀው የማያውቋቸውን ጥያቄዎች በመጠየቅ ሲያፋጥጣቸው ዋለ። ጋዜጠኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢህአዴግ ቀጣይ የፖለቲካ ሴራዎች – (ተመስገ ደሳለኝ) October 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከ ተመስገ ደሳለኝ አዲስ አበባ እንደ መንደርደሪያ የሁለት ሺህ ስድስት ዓመተ-ምህረት የመጀመሪያ ወር ተጠናቅቋል፤ አዳዲስ ክስተቶችም ታይተዋል፤ ያለፉት አስራ ሁለት ዓመታትንበጃንሆይ ቤተ-መንግስት ያሳለፉት Read More
ዜና ሰበር ዜና – በምዕ. ወለጋ በቤተ ክርስቲያን ላይ በሚፈጸመው ግፍ ፓትርያርኩ መንግሥትን አሳሰቡ October 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቅ/ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ጉዳዩን በጥብቅ ይነጋገርበታል በመንግሥት ባለሥልጣናት ስለሚፈጸሙ በደሎች ከአህጉረ ስብከት የሚቀርቡ አቤቱታዎች የፍትሕ አካሉን አፋጣኝ ውሳኔ ያገኙ ዘንድ ቅ/ሲኖዶሱ ግፊት እንዲያደርግ አጠቃላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጎሳ ፌዴራሊዝም፤ የአማራው ጎሳ የጅምላ መፈናቀልና አማራውን ለማጥፋት የሚደረገው ስልታዊ የወያኔ ትግሬዎች ዘመቻ። October 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ አሰፋ ነጋሽ * (ሆላንድ – ጥቅምት 2006 ዓ. ም) ክፍል አንድ የወያኔ ትግሬዎችና ስለ አማራ ህዝብ ያላቸው ግንዛቤና የቆየ ጥላቻ ምን ይመስላል? የወያኔ ሃርነት Read More
ዜና በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ውጥረት አይሏል:: October 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ምንሊክ ሳልሳዊ ሌ/ጄ ሳሞራ የኑስ በሜ/ጄ ዮሃንስ ገብረመስቀል ለመተካት የሚደረገው ሩጫ ተቃውሞ ገጥሞታል:: ከፍተኛ ጄኔራሎች ምስጢራዊ ስብሰባዎችን አብዝተዋል::የምስጢራዊ ስብሰባ ቃለ ጉባዬ የምትይዝ የሆነችው የአንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕወሐት ኢሕአዴግ መንግስት በልጆቼ ለምን ዘመተ? (ከኣስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል) October 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሁለተኛ ልጄ ክብሮም እንደ ወንድሞቹ የእስር ሰለባ ሆነ፡፡እኔ ለኢትዮፕያ ህዝብ ጠላት ሳልሆን ፍፁም ወዳጁ ነኝ መጀመርያ ደርግን 17 ኣመት በመታገል ፋሽሽታዊ ደርግ በማስውግድ ኣስተዋፅኦ Read More
ኪነ ጥበብ ቴዲ አፍሮ በማርፈዱ ሸራተን እንዳይገባ ተከለከለ October 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አድማስ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሰሸዋንዳኝ የአልበም ምርቃት የተጋበዙት ሠራዊት ፍቅሬና ሰይፉ ፋንታሁንም ተከልክለዋል በሸራተን አዲስ ጋዝ ላይት ክለብ ከትናንት በስቲያ ሰተካሄደው የድምፃዊ ሸዋንዳኝ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ October 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ስለብሄራዊ ቡድናችን “መሬት ሲመታ” የሚል ወቅታዊ ዜማ ለቀቀ። ዜማውን እነሆ ለዘ-ሐበሻ አንባቢያን ብለናል። ዋልያ፣ ዋልያ፣ ዋልያ፣ ዋልያ ዋልያ ብቁ፣ ይታይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያለም አቀፉ ወጀል ፍርድ ቤት ምስክር October 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የስሱ ብርጌድ የደቦ ፍርጠጣ ጥረት የአፍሪካ አንድነት (እኔ ለማስረዳት የተገደድኩበት አሳፋሪው ከሮም ስምምነት ፍርጠጣ) ‹‹የደቦ የማስፈራራት ሕብረት›› ከሸፈ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች Sport: ዋሊያዎቹ ለቀጣዩ ጨዋታ ካለፈው ሽንፈት ምን ይማራሉ? October 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ ቡድኑ ሊያስተካክል የሚገባው በሜዳውና በደጋፊው ፊት የተጫወተው ብሄራዊ ቡድናችን በእንግዳው ቡድን ሁለት ለአንድ መሸነፉ ይታወቃል። የጨዋታ የበላይነቱን በውጤት የበላይነት እንዳይደግመው ምክንያቱ ምንድን Read More
ዜና የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በውጥረት ላይ ነው – አካባቢው በፌደራል ፖሊስ ተወረረ October 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና በመንግስት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት እየተካረረ መሄዱ ታወቀ። የሃይማኖት ልብስ ለብሳችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት አትችሉም በሚል መንግስት በክርስቲያን እና በሙስሊም ተማሪዎች Read More