Hiber Radio: በማዕከላዊ እስር ቤት በእስረኞች ላይ የሚፈጸመው ግፍ ተጋለጠ

October 21, 2013

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥቅምት 10 ቀን 2006 ፕሮግራም

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

<<...የአንድ አካባቢ ሰዎች ያሉበትን በመሳሪያ ሀይል የሚመራ አስተዳደር እናንተ በሰላማዊ መንገድ እንዴት ልታስወግዱት ነው? ግባችሁ ምንድነው?>>

ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ለአንድነት ፓርቲ ካቀረቡት ጥያቄ የተወሰደ

<<... ሰላማዊ ትግሉ ባይሰራስ የአንድነት ተከታይ ዕቅድ ምንድነው? ቀጣይ ፕላን አላችሁ? ...>>

ሌሎችም ጥያቄዎች ለአንድነት የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ጋር ውይይት አድርገዋል።

መንግስት ተዘጋ መንግስት ተከፈተ ማንን ይጠቃማል?

ቆይታ ከአቶ ተካ ከለለ ጋር ስለ አሜሪካ መንግስትወቅታዊ ጉዳይ

(ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን)

ዜናዎቻችን

– አገዛዙ አዲስ የጄኔራሎች ሹመት ሰጠ

* ሕወሃት ዛሬም የአንበሳውን ድርሻ ለራሱ አድርጓል

በኬኒያ 56 ኢትዮጵአውያን ስደተኞች ታስረዋል

– በኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞች የአገዛዙን ደጋፊ ሚዲያዎች ወቀሱ

በሶማሊያ ያለው የኢትዮጵያ ጦር የሎጀስቲክ እጥረት ገጠመው

– በማዕከላዊ እስር ቤት በእስረኞች ላይ የሚፈጸመው ግፍ ተጋለጠ

የአንድነት ከፍተኛ አመራር ገዢው ፓርቲ እየወሰደ ያለው የዘር ማጽዳት ስራ የናዚ ፓርቲ ካደረሰው ግፍ እኩል የሚቆጠር መሆኑን ገለጹ

ስብሃት ነጋ ከወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር አለመስማማት እንደነበራቸው አመኑ

ኢትዮጵያና ጋና የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Previous Story

“ተገዥነታችን ለሕዝብና ለሕግ እንጅ ለአምባገነኖች ማስፈራሪያ አይደለም” – አንድነት

Next Story

በኖርዌ ኦስሎ ከተማ የኢጣሊያ ግዛት በሆነችው ላምፔዱሣ በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የሻማ ማብራት ሥነሥርአት ተካሄደ

Go toTop