ነፃ አስተያየቶች እስኪጣራስ – በልጅግ ዓሊ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሃገር ውስጥ የተገኙ ዝሆኖች ሁሉ ይታሰሩ የሚል አዋጅ ይወጣል። አንድ አይጥ ከላይ ወደ ታች ትራወጣለች። ምን ሆነሽ ነው ብለው ይጠይቋታል። በሃገር ውስጥ ያሉ ዝሆኖች Read More
ዜና ዛሬ ከወጡ 3 ጋዜጦች የተመረጡ 3 ዜናዎች እነሆ፡፡ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ የዳቦ እጥረት ተከሰተ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ከተማ ዳቦ በበቂ ሁኔታ እየቀረበ እንዳልሆነ ተገለፀ፡፡ የከተማው ነዋሪዎች በየዳቦ ቤቱ ዳቦ ለመግዛት ሲሄዱ ዳቦ አለመኖሩ እየተነገራቸው Read More
ዜና የመጅሊስ እና የዑለማዎች ምክር ቤት የይፍረሱ ክስ ለሰበር ሰሚ ችሎት እንደሚቀርብ ተገለፀ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ እስልምና እና የዑለማዎች ምክር ቤት ይፍረሱ በሚል የቀረበው አቤቱታ ውድቅ ከተደረገ በኋላ ፤ በድጋሚ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እንደሚቀርብ ኢትዮ Read More
ዜና በአዲስ አበባ የዳቦ እጥረት ተከሰተ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ ዳቦ በበቂ ሁኔታ እየቀረበ እንዳልሆነ ተገለፀ፡፡ የከተማው ነዋሪዎች በየዳቦ ቤቱ ዳቦ ለመግዛት ሲሄዱ ዳቦ አለመኖሩ እየተነገራቸው በተደጋጋሚ እየተመለሱ መሆኑንና ችግሩም እስካሁን Read More
ዜና ‹‹ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ መሞታቸው ተነግሮናል›› – (አቶ ስብሃት ነጋ) October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን በኢትዮ – ኤርትራ ጦርነት ወቅት ያበሩት የነበረው የጦር አውሮፕላን ተከስክሶና ቆስለው በሻዕብያ እጅ ለሁለተኛ ጊዜ የወደቁት ጀግናው ኢትዮጵያዊ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ በኤርትራ Read More
ዜና ከኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ( ሸንጎ ) የቀረበ የሥብሰባ ጥሪ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት በሚያደርገው ሕዝባዊ ትግል፣ በውጭ አገር የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን በልዩ ልዩ ሕዝባዊ የሲቪክና የፖለቲካ ድርጅቶች ዙርያ በመደራጀት በወሳኝ ትግል ውስጥ መሳተፍ Read More
ዜና ለአፍሪካ ፈላጭ ቆራጭ ገዢዎች ፍትሕ አይቀሬ ናት October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ማስታወሻ ለአንባቢው፡፡ ባለፈው ሳምንት ሐተታዬ ‹‹የዘር አደን›› በሚል አሉባልታዊ ክስ የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በተሰነዘረበት ክስ ደግፌው Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘመቻ ዲያስፓራ!.- በየጐንቻው! October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/10/ዘመቻ-ዲያስፓራ.pdf”] Read More
ዜና በደብረ ማርቆስ ዩነቨርስቲ ተማሪዎችና በመንግስት መካከል ረብሻ ተነስቷል October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ጥቅምት 4 ቀን 2006 ዓ.ም. በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና በመንግስት መካከል ውጥረት ነግሷል፡፡ የችግሩ ዋነኛ መንስኤም በግቢው በሚቀርብ ምግብ ዙሪያ እና መንግስት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ኃይማኖታዊ Read More
ዜና የአርሰናል የምንጊዜውም ምርጥ ተጫዋች ዴኒስ ቤርካምፕ “ከአርሰናል ጋር መሥራት እፈልጋለሁ” አለ October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ ጥበበኛው ሆላንዳዊ የቀድሞ የአርሴናል አጥቂ ዴኒስ ቤርካምፕ ከአርሴናል ጋር የመሥራት ፍላጎት እንዳለው ተናገረ። የ44 ዓመቱ የአያክስ አምስተርዳም ምክትል አሰልጣኝ ዴኒስ ቤርካምፕ የቀድሞ Read More
ጤና Health: የአልኮል መጠጦችና እፆችና ወሲብ [Let’s Talk About Sex…& Alcohol] October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ እንዳጠናቀረው በአንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ ‹‹የወሲብ ፍላጎትን ያነሳሳሉ›› በሚል እምነት ተዘውትረው ጥቅም ላይ የሚውሉ አልኮል መጠጦችና ሌሎች ሱስ አስያዥ እፆች Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ . . . የሃጅ ጸሎት ! አስደናቂው የህይዎት ጉዞ እና ተጓዥ ! October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ በመካና መዲና እየተካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ ቅዱስ ቦታዎችን የማስፋፋት ግንባታ ተከትሎ በያዝንው የሃጅ ተሳታፊ ምዕመናን ቁጥር ከወትሮው የቀነሰ ሆኖ ታይቷል። ዛሬ 1.3 ሚሊዮን ያህል Read More
ነፃ አስተያየቶች አብሮ ያደገ በሽታ ካልገደለ አይለቅም!! October 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጌታቸው ከሰ/አሜሪካ አብሮ አደግ በሽታ ዛሬ ባለንበት በ21ኛው ሴንቸሪ በሕክምና የማይወገድበት ምክንያት ሊኖር አይችልም። ዳሩ ምን ይባላል መሰላችሁ አበው « በሽታውን የሸሸገ መድኃኒት አይገኝለትም » Read More
ነፃ አስተያየቶች ስንቱን አጣን! (ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም) October 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ እንደኢትዮጵያ ባለ ኋላቀር አገር አገር ውስጥ መሠልጠን ብዙ ችግር አለበት፤ እኔ ራሴ በኮምፒዩተር መጻፍ ከጀመርሁ ሠላሳ ዓመት ሊሆነኝ ነው፤ ታዲያ መብራት ጠፋና የምሠራው ባጣ Read More