ዘ-ሐበሻ

አንዷለም አራጌ ለህገ ወጥ ድርጊት ባለመተባበሩ ጎብኚ እንዳይኖረው ተደረገ

October 11, 2013
ከዳዊት ሰለሞን በሽብርተኝነት ተከስሶ ዕድሜ ልክ እስራት ተበይኖበት በቃሊቲ ቅጣት ቤት የሚገኘው የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ አቶ አንዷለም አራጌ በጎብኚዎች እንዳይታይ መደረጉ

ግንቦት 7 ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ንግግር ምላሽ ሰጠ – “ኃ/ማሪያምንና ጌቶቹን እንዲህ ያቃዣቸዋል?”

October 11, 2013
ግንቦት 7 የፍትህና የዴሞክራሲ ንቅናቄ በወቅታዊ ርዕሰ አንቀጹ ከቀናት በፊት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለጋዜጠኞች ለሰጡት ቃለ ምልልስና በተቃዋሚዎች ላይ ላቀረቡት ክስ ምላሽ ሰጠ። የግንቦት

የተስፋዬ ገ/አብ የስደተኛው ማስታወሻ መጽሐፍ ሙሉው ይኸው (PDF)

October 11, 2013
ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብና የስደተኛው ማስታወሻ የተሰኘውን መጽሐፍ ያሳትመዋል የተባለው ነፃነት አሳታሚ ድርጅት በመጨረሻ ሊስማሙ ባለመቻላቸው ተስፋዬ ገብረአብ መጽሐፉን በነፃ ለሕዝብ እንደሚያስነብበው በፌስቡክ ገጹ በገለጸው

ኢሳት ራድዮ ከዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ ሔኖክ ዓለማየሁ ጋር በሊቢያ ስደቱ ዙሪያ ያደረገው ቃለ ምልልስ

October 10, 2013
የዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረገጽ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሔኖክ ዓለማየሁ ከሃገር ቤት ወደ ስደት የወጣው በሱዳን በኩል ነበር። ሰሃራ በረሃን አቋርጦ ወደ ጣሊያን በባህር ለማምለጥ ባደረገው

“አንድ ላይ በመዋሐድ የትጥቅ ትግሉን በጋራ እያካሄድን ነው” – ት.ህ.ዴ.ን እና ኢ.ህ.ፍ.እ.ግ

October 10, 2013
ከትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ት.ህ.ዴ.ን) እና ከኢትዮጵያ ህዝቦች ለፍትህና እኩልነት ግንባር (ኢ.ህ.ፍ.እ.ግ) የተሰጠ የጋራ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሚደርስበት ጭቅናና ስቃይ እራሱን ነጻ ለማውጣትና መብቱን ለማስከበር

Health: የስንፈተ ወሲብ አማራጭ ህክምናዊ መፍትሄዎች ለወንዶች (Reactive Dysfunction & Premature Ejaculation)

October 10, 2013
ተሰባስበን በመጠጣት ላይ እያለን እንዳጋጣሚ አንዱ ጓደኛችን ቪያግራ ስለሚባለው የስንፈተ ወሲብ መድኃኒት አነሳን፡፡ እሱ እንደነገረን ግን የስንፈተ ወሲብ ሳይሆን ለረጅም ጊዜ በሞቀ ስሜት ለመቆየት

ትግላችን ተቀናጅቶና ተጠናክሮ ይቀጥላል (አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር)

October 9, 2013
ክአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር የተሰጠ መግለጫ October 9, 2013 ላለፉት ሶስት ወራት ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ፣ ሕዝባችን በአራቱም ማእዘናት ለነጻነትና ለዲሞክራሲ ያለዉን

ሼኽ አላሙዲ በዕዳ የተያዘውን ካሩቱሪን ለመጠቅለል አስበዋል

October 9, 2013
“ኢትዮጵያ ከሁለቱም ያተረፈችው እዳ ነው” www.goolgule.com  በኢትዮጵያ ባሏቸው ኢንቨስትመንቶች መልከ ብዙ ችግሮች እንዳሉባቸው የሚነገርላቸው ሼኽ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ በዕዳ የተያዘውን የካሩቱሪን የእርሻ መሬት ለመግዛት

ለዋሊያዎች አጭር መልእክት አለኝ – ይድረስ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን!

October 9, 2013
ከይነጋል በላቸው በጉጉት ለምንጠብቀው የጥቅምት ወር የዓለም እግር ኳስ የማጣሪያ ጨዋታ እንኳን በሰላም ሊያደርሰን ነው፡፡ እኔ ታላቅ ወንድማችሁ ስለስፖርት አንዳችም ግዴለኝም – እዬዬም ሲደላ

ኢሕአፓ ወክንድ “በኤርትራ በኩል ትግል ማድረግ ይቻላል ወይስ አይቻልም?” በሚለው ጉዳይ ለመወያየት በቺካጎ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ

October 9, 2013
የኢሕአፓ ወጣት ክንፍ (ኢወክንድ) በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ለመወያየት ህዝባዊ ስብሰባ በቺካጎ ከተማ መጥራቱን ለዘ-ሐበሻ በላከው በራሪ ወረቀት (ፍላየር) አስታወቀ። በተለይ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያውያንን
1 576 577 578 579 580 693
Go toTop