ፓለቲካዊ መግባባት እና 18 የፓልቶክ ታዳሚዎች ጥያቄና መልስ

October 11, 2013

አዘጋጅ፦ ያዬ አበበ
አሪዞና ፥ አሜሪካ

መግቢያ

· ይህ ጥያቄ እና መልስ ከ18Dየፓልቶክ ታዳሚዎች ጋር ስለ ፓለቲካዊ መግባባት (“ብሄራዊ መግባባት”) የተደረገ ነው።
· ጥያቄ እና መልስ የተደረገበት ጊዜ ከSeptember16-20, 2013 ሲሆን ፡ ጠያቂ አቶ ያዬ አበበ ነው (Paltalk nick name:Beruhan)።
· የዚህ ጥያቄ እና መልስ አላማ የፓልቶክ ታዳሚዎች ስለ ፓለቲካዊ መግባበት ያለቸውን ግንዛቤ ለማሰስ ሲሆን ፡ በተጨማሪ የአሰሳውን ውጤት በመጠቀም ስለ ፓለቲካዊ መግባባት በዲያስፓራ መወያያ መድረኮችና ሚዲያዎች ግንዛቤ የሚያስጨብጥና ጥልቀት ያለው የፓለቲካ ውይይት የሚፈጥር ጥንስስ ለመጀመር ነው።
· ይህ ጥያቄና መልስ አሰሳዊ እንጂ ስታትስቲካል አይደለም።
· በጥያቄ እና መልሱ ወቅት ተጠያቂዎች ያልመልሱዋቸው ወይም የዘለሉዋቸው ጥያቄዎች አሉ። ጥያቄዎቹ የተዘለሉበት ምክንያት ተጠያቂዎች ትኩረት የስጡት ለሌሎች ጥያቄዎች በመሆኑና ከጊዜ ገደብ ጭምር ነው።
· በጥያቄና መልሱ ላይ የተሳተፉትን ወገኖቼን ሁሉ ስለ ትብብራቸውና ቅንነታቸው አምሰግናለሁ።

Read full story in PDF

Previous Story

የሁለት ትውልዶች ወግ ከቀይ ሽብር እስከ ሰሃራ – ከበልጂግ ዓሊ

Next Story

አንዷለም አራጌ ለህገ ወጥ ድርጊት ባለመተባበሩ ጎብኚ እንዳይኖረው ተደረገ

Go toTop