ኢሳት ራድዮ ከዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ ሔኖክ ዓለማየሁ ጋር በሊቢያ ስደቱ ዙሪያ ያደረገው ቃለ ምልልስ

October 10, 2013

የዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረገጽ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሔኖክ ዓለማየሁ ከሃገር ቤት ወደ ስደት የወጣው በሱዳን በኩል ነበር። ሰሃራ በረሃን አቋርጦ ወደ ጣሊያን በባህር ለማምለጥ ባደረገው ሙከራም ከሌሎች ወገኖቹ ጋር ተይዞ ሊቢያም እንዲሁ ለ3 ወራት ያህል በቤንጋዚ እስር ቤት መቆየቱ ከዚህ በፊት ተዘግቧል። ከሰሞኑ በሜዲትራንያን ባህር አቅራቢያ ሕይወታቸው ካለፉት ወገኖቻችን ጋር ተያይዞ የኢሳት ራድዮ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ከሔኖክ ጋር በሊቢያና በሱዳን የስደት ሕይወቱ ዙሪያ ቃለ-ምልልስ አድርጓል። እንድታደምጡት ጋብዘናል።

Previous Story

ትንሽ ስለ ተስፋዬ ገብረአብ – አብርሃ ደስታ ከመቀሌ

Next Story

የተስፋዬ ገ/አብ የስደተኛው ማስታወሻ መጽሐፍ ሙሉው ይኸው (PDF)

Go toTop