ዜና “አንድነት” ፓርቲ የአዲስ አበባ አስተዳደርና ፖሊስን እከሣለሁ አለ October 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ የ3 ወሩ ህዝባዊ ንቅናቄ “ዋጋ የተከፈለበት” ነው ብሏል ባለፉት ሶስት ወራት “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያ ዙር ህዝባዊ ንቅናቄ ሲያደርግ የቆየው አንድነት Read More
ዜና ለመሆኑ እኛ ዐማሮች ምን እስከምንሆን እየጠበቅን ይሆን? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት October 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘረኛው የትግሬ ወያኔ ቡድን በዐማራው ላይ እያደረሰ ያለው ጥቃት በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማያውቅ በመሆኑ ማነፃፀሪያ ሊገኝለት የሚችል አልሆነም። በአስከፊነቱ ዓለም ያወገዘው የደቡብ Read More
ነፃ አስተያየቶች አደባበዬቻችን እና መንገዶቻችን መሉሱልን ? !!! October 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሃላፊ) ‹‹ ዲሞክራሲ የሚመሠረተው መንግስት ሕዝቡን ሊያገለግል የቆመ ነው በሚል መሠረት ሃሳብ ላይ ነው፡፡ ይህም ማለት ሕዝብ መንግሥትን Read More
ዜና Sport: “የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድንን እናከብራለን፤ ግን እናሸንፋቸዋለን” – ሳላዲን ሰኢድ October 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት በጋሻው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመሐል ተከላካይ ሳላህዲን ቤርጌቾ ጥቅምት ሦስት ቀን ለ 2014 ቱ የብራዚል ዓለም ዋንጫ በአዲስ አበባ ከናይጄሪያ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ« Read More
ዜና አሰቃቂ ሞት በሊቢያ ሰሃራ – ከዲጄ ቶም (ቪድዮ) October 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሱዳን በረሃ እስከ ሊቢያና ሜድትራኒያን ባህር ድረስ ያለውን ስቃይ ካለፉ ሰዎች መካከል አንዱ ዲጄ ቶም ነው። ዲጄ ቶም አሰቃቂውን ጉዞ እንዲህ ይተርከዋል። ዲጄ ቶም Read More
ነፃ አስተያየቶች መንገድ ወድቆ አየሁት – ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) October 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ርሃብ፣ ድካም እና ሰቆቃው ለላፉት 12 ወራት ተፈራርቀውበታል። አንዴ በሰሃራ በረሃ ሌላ ግዜ ደግሞ በሜዲትራንያን ባህር የሰው አእምሮ ሊቀበለው የማይችል ስቃይ አልፎ እግሩ አውሮፓን Read More
ዜና (አቦይ ቆምጬ) ሃይለማርያም ደሳለኝ ከቴድሮስ ሐይሌ October 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቴድሮስ ሐይሌ([email protected]) የደርጉ አብዮት ካፈራቸው መንጋ የገበሬ ማህበር ካድሬዎች ውስጥ በገራገርነቱ የሚታወቀው የእናርጅ እናውጋ ገበሬ ማህበር ሊቀመንበር የነበረው ጓድ ቆምጫምባው በአንድ ወቅት ከጋዜጠኛ የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም እንዴት ታየዋለህ የሚል ጥያቄ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ጀርባ ሲገለጥ October 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከርዕሶም ኃይለ ፕ/ት ሆነው የተመረጡት ሙላቱ ተሾመ ትምህርታቸውን በሰባዎቹ አመታት የተከታተሉትና “ዶ/ር” የሚል ማእረግ ያገኙት በቻይና ነው። በትምህርታቸው በጣም ደካማ ነበሩ። ሙላቱ ሁለት አመት Read More
ዜና ከሜዲትራንያኑ የባህር አደጋ የተረፈው ኢትዮጵያዊ አጭር የቪዲዮ ምስክርነት October 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ የሰሃራ በረሃን አቋርጠው በሊቢያ ወደ ጣሊያን ከሚሄዱትና፤ ከሰሞኑ አደጋ ከተረፉት ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን መካከል አንዱን አነጋግሮታል። አጭር ምስክርነቱን እናካፍላችሁ። ይህ ቃለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለወዳጄ…. October 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ተፃፈ ለርዕዮት አለሙ ይድረስ ለወዳጄ ሰዉ እምነቱን ሲኖር ፈተና ሚሆነዉ ሌላ ማንም አይደል የራሱ ህሊና ነዉ በሚል እሾህ ሀሳብ ልቤን እያቆሰልኩ ዉስጤን እያደማሁ ብቻዬን Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ታማኝ እና ቴዲ ትላንት ምሽት (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ October 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ትላንት ምሽት። እለተ እሁድ፤ ኦክቶበር 6፣ 2013። ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ በስልክ ያወራሉ። ንግግራቸው ከወትሮው የተለየ አልነበረም። እንደቀድሞው እየተቀላለዱ ይሳሳቃሉ። ታማኝ ከዴንቨር-ኮሎራዶ፣ ቴዲ Read More
ዜና ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ “አዲሱ አበባ ቆራጭ” ሆኑ October 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከእንግዳ መቀበልና መሸኘት፣ ከአበባ መትከልና ከአበባ መቆረጥ ያለፈ ስልጣን የሌለው እየተባለ በሚተችበት የፕሬዚዳንትነት ሥፍራ ላይ ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ መሾማቸው ታወቀ። ኢሕአዴግ በተቆጣጠው የሕዝብ ተወካዮች Read More
ዜና Hiber Radio: የተስፋዬ ገ/አብ ምስጢሮችን ይፋ ያደረገው አክቲቪስት ይናገራል October 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መስከረም 26 ቀን 2006 ፕሮግራም አክቲቪስት አለማየሁ መሰለ የቀድሞ የቅንጅት አመራር አንዱ ስለ ደራሲ ተስፋዬ ገ/አብ ሰሞኑን ይፋ በሆነው ጽሁፍ መረጃዎቹን Read More
ዜና በጣሊያኑ የባህር አደጋ የሞቱት የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን ጉዳይ October 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ከሊቢያ ተነስተው በጣሊያን ባህር አቅራቢያ ባህር ውስጥ ጠልቀው ከሞቱት ወገኖች ውስጥ በተለያዩ ሚዲያዎች የኤርትራ ስደተኞች ብቻ እንደሞቱ እየተዘገበ ነው። ዘ-ሐበሻ ግን የኤርትራ ስደተኞች Read More