ለመሆኑ እኛ ዐማሮች ምን እስከምንሆን እየጠበቅን ይሆን? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

October 9, 2013

ዘረኛው የትግሬ ወያኔ ቡድን በዐማራው ላይ እያደረሰ ያለው ጥቃት በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማያውቅ በመሆኑ  ማነፃፀሪያ ሊገኝለት የሚችል አልሆነም። በአስከፊነቱ ዓለም ያወገዘው የደቡብ አፍሪቃ የአፓርታይድ አገዛዝ እንኳን ጥቁሮችን  «አገራችሁ አይደለምና ደቡብ አፍሪቃን ለቅቃችሁ ውጡ» አላለም። ሥርዓተ ትምህርቱንም ለነጮች-ጠቀም አድርጎ ይዘርጋ እንጂ፣  የጥቁሮችን የመማር ዕድል ፈጽሞ አልከለከለም ነበር። አገር የለሾቹ ፍልስጤሞች እንኳን በሚኖሩበት በየትኛውም የዓለም ክፍል  የመማር ዕድል አልተነፈጋቸውም፤ በራሷ በእስራኤል ጭምር። ወያኔ በዐማራው ላይ እየፈጸመ ያለው ግፍ ግን ጥቁሮች በደቡብ አፍሪካ  የአፓርታይድ አገዛዝ ፣ ፍልስጤሞች በእስራኤል መንግሥት ፣ አይሁዶች በናዚ ጀርመን ፣ ኢትዮጵያውያን በፋሽስት ኢጣሊያ  ከተፈጸመባቸው ግፍ በመጠንም ሆነ በዓይነት እጅግ የከፋ እና የሚዘገንን ነው።  ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

Previous Story

አደባበዬቻችን እና መንገዶቻችን መሉሱልን ? !!!

Next Story

“አንድነት” ፓርቲ የአዲስ አበባ አስተዳደርና ፖሊስን እከሣለሁ አለ

Go toTop