ዘ-ሐበሻ

በጎጃም ከሚያዝያ እስከ ነሐሴ ባሉት ወራት 8 አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፤ ሰማያዊ ፓርቲ ማብራሪያ ጠየቀ

October 6, 2013
(ዘ-ሐበሻ) “በምስራቅ ጎጃም ስለተቃጠሉ ስምንት አብያተ ክርስቲያናት መንግስት ባስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሠጥ እንጠይቃለን” ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ፓርቲው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው ላይ እንዳስታወቀው

የጣሊያን ፖሊስ ስደተኞችን ሲቀጠቅጥ የሚያሳይ ቪድዮ (ኢትዮጵያውያንም አሉበት)

October 6, 2013
የሚከተለውን አሳዛኝ ቪድዮ ይመልከቱ” ኢትዮጵያን ለወረራ መጥቶ በጀግኖች አባቶቻችን ተዋርዶ የሄደው የጣሊያን ሰራዊት ልጅ ልጆች ዛሬ ደግሞ ስደተኛ ዜጎችን ሲቀጠቅጡ የሚያሳይ ቪድዮ በቴሌግራፍ በኩል

የፊታችን ሰኞ የኢሕአዴግ ፓርላማ “አበባ ቆራጭ” ይሾማል

October 5, 2013
ከኢሳያስ ከበደ ላለፉት 12 ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት በመሆን ከአበባ መቁረጥና መትከል፣ ከእንግዳ መቀበልና መሸኘት፣ በስተቀር አንዳችም ስልጣን ያልነበራቸውን ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስን በመሸኘት አዲስ “አበባ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች በግድ ዩኒቨርሲቲው እንዲለቁ ተደረገ

October 4, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት የሳይንስና ቴክኖሊጂ ተማሪዎች አስተዳደሩ COC (ፈተና) እንዲወስዱ በማስገደዱና ተማሪዎቹም ካለምንም ዝግጅት አንፈተንም፤ ጊዜ ሊሰጠን ይገባን በሚል ያነሱት አለመግባባት

ይድረስ ለፕሬዚደንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ

October 4, 2013
ይሄይስ አእምሮ ክቡር ፕሬዚደንት ግርማ ሆይ፣ ኢትዮጵያንና “ሕዝቦቿ”ን የሚወዱ ከሆነ ቀጥዬ የምነግርዎትን ከልብ እንዲሰሙኝ በሚያምኑት እለምነዎታለሁ፡፡ ሰሞኑን በጡረታ ሊሰናበቱ እንደሆነ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ዜና

ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በአፍሪካ የአደና ጉዞ ላይ (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

October 3, 2013
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ  የአፍሪካ “የዘር አደን”፤ የዘር ካርድ፤ እና የአፍሪካን እጀ ሰቦች/አመጸኞች ማደን? ሃይለማርያም ደሰለኝ፤ የኢትዮጵያ የስም ብቻ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዓለም
1 578 579 580 581 582 693
Go toTop